በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ ስብሰባ ላይ የሕወሓት ከፍተኛ ኣመራሮች እና አባላትን የሃብት ክምችት በተመለከተ በጥናታዊ ሪፖርት ባሉት ላይ ዘርዘር ኣድርገው በማቅረብ ከኣቦይ ስብሃት ሞት ጠሪ የሚል የብስጭት መልስ እስኪሰጣቸው ድረስ በሃገሪቱ ላይ ከባድ ኣደጋ ጋርጦ የሚገኘው የባለስልጣናት ዘረፋ በሕዝቡ ዘንድ በስፋት እንደሚታወቅ አስቀምጠታል፤ ኣቶ በረከትም ቢሆኑ ለዘረፋ የዋዛ ኣይደሉም ከሃገር ውስጥ ትልልቅ ሆቴሎች ባለንብረትነት ጀምሮ አስከ ኢምሬት አና ማሌዢያ ሪያል አስቴቶች ባለንብረት ናቸው።
ኢሕአዴግ ውስጥ ሕወሓቶች በበላይነት ከፍተኛውን ዘረፋ በመፈጸም ሲታወቁ የብ አዴን አና ኦህዴድ ኣመራሮችን ደሞ ከዘረፋው እንዲሊሱ የሚያደርጉት ራሳቸው የሕወሓት ኣመራሮች ናቸው፤በስራቸው በምክትልነት የሚሾሙት የሕወሓት ኣባላት ከተልእኳቸው ኣንዱ ባለስልጣናትን እያሳሳቱ ሙሰኛ በማድረግ የፖለቲካ ኣለመግባባት በተፈጠረ ሰኣት ሁሉ ለማፈን አንዲሁም ባለስልጣናቱን በማሰር የሕዝብን ቀልብ ለማሞኘት የሚጠቀሙበት ስልት ነው፥ አስካሁን በሙስና ታስረው የተፈቱ ይሁኑ የታሰሩት የፖለቲካ ጉዳዮች ሰለባ የሆኑ የወያኔ ባለስልጣናት ናቸው፥ከበላይ ያለው አናቱ እንኳ ሊነካ በተባባሰ መልኩ ዘረፋውን ተያይዞታል።ከ2007 በተመደበ የሃገሪቱ በጀት ላይ ያልተሰራበት አና ተመላሽ ሊሆን የሚገባው ገንዘብ መስሪያ ቤቶች በተለያየ ሰበብ ለመመለስ ፈቃደኛ እንዳልሆኑና እስካሁን የዘገዩበትንም ምክንያት ለመግለጽ አንደማይፈልጉ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ያስረዳሉ። የ2008 ላይም ተመላኅ ሊሆን ይችላል ተብሎ የተገመተ ያልተሰራበት በጀት አስካሁን በተጠናው መሰረት 46% ሲሆን ጥናቱ ሲጠናቀቅ ከዚህም በላይ አንደሚሆን አና ያለፈው ኣመት ችግር አንደሚደገም ስጋት ኣለ።
ሕዝብን ኣፈናቅሎ ሜዳ ላይ ኣፍስሶ ለባለስልጣናትና ወዳጆቻቸው የጎልፍ መጫወቻና መዝናኛ ስፍራ የሚገነባ ጨቋኝ ኣገዛዝ በየትኛውም መንገድ ቢሆን መቀጠል የለበትም፥በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት የሚለቀሙ)የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ላይ ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፤በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ግድያዎችን እና ኣፈናዎችን በመቃወማቸው ብቻ በሙስና ስም እስር ቤት አንዲገቡ መደረጉ አጅግ ኣስገራሚ ሲሆን በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። #ምንሊክሳልሳዊ
TPLF IS THE COMMETED PARTY FOR
ETHIOPIA DEVLOPMENT DONT OPEN
YOUR STINKY MOUTH . YOU MOTHER
FUCKER .
ይሔ ቢዲያታም ቡሽቲ መንግስ ቂጡ ወሰጥ እየወጉ መጣል ነው
TPLF trying to lei our people but we are not fool
OPDO they got what they are doing with TPLF iin Oromia for 25 years kiling our people
Thausandes kkkkllkk if they kill all OPDO we are huppy
It was the OPDO Cadres who were 100% accountable
with the mal administration
in particular related land grabbing
with collaboration of rent seekers
TPLF could be accountable for the total
failure in this regard as
member of the Front otherwise.
Ye asama lji asama new
gmat new
What is the use of Condum?
Do you reuse it once it served its purpose?
So, what do you expect us to do with our used condums?
As TPLF, we have no second opinion other than “use and trash” when it comes to condums.
Ante Digle
Ye mechersha sed nehe
ante kalke condom yemibalut
ato Lencho Batti nachw.
Woyane is always cheating the Ethiopian people with out any shame. I think woyana got some magic from Sudan in order to close the eyes of Ethiopia people.
ጊዜው እኮ የወያኔ ነው ምክንያቱን ዘላለም ጀማነህ ሲያገለግል የነበረው የኦሮሞን ሕዝብ ሳይሆን የወያኔን የጌቶቹን የቤት፣የሳሎን፣የጎዳ ው! ነው! ታሰረ ብለትሉን ቀድሞም ይታወቃል እስር ቤት እንደሚገባ ገብቶታል፡፡ በሙስና ሳይሆን የአፍ ወለምታ አሳስረው ሰውዩውን
ዘላለም ጀማነህ ቃሊት፣ቂሊንጦ አስር ቤት እንደት ነው? በረታ አይዘህ! ስንቱን የኢትዮጵያን ልጆች ገደልክ፣አስገደልክ፣አሳሰርክ!
ደርጉ