በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ።
#Ethiopia #Oromoprotests #Jimma #Mole #MinilikSalsawi #RDH
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ ቀጥሎዋል ። በዚህ ተቃዉሞ ከተሰሙት መፈክሮች የመልካም አስተዳደር ችግር አለብን የ12 ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሙስሊም በአል ላይ መደረጉን እንቃወማለን መንግስት ጊዜውን በአስቸኩይ ይቀይርልን ።
መንግስት መብታችንን ያክብርልን እ ናእጁን ከእምነት ያውጣ ሌሎችም ተቃውሞዎችን ሲያሰሙ እንደነበረም ምንጮቻችን ከስፍራው ዘግበዋል ። #ምንሊክሳልሳዊ #RDH
