የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው አገዛዝ ላይ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የ215 ሚሊዮን ብር ኪሳራ መድረሱ ተጠቆመ::ለፈናው ወጪ የተደረጉ ለኅትመት 120 ሚሊዮን ብር ፣ ለፈተና አስተዳደር 95 ሚሊዮን ብር በአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በኩል ውጪ ተደርጎ የነበረ ቢሆንም ካለተመላሽ በባዶ ወያኔ አጨብጭቦ መቀመጡን ምንጮች ገልጸዋል::በሕወሓት ጥቁር ጥላ ያጠላበት የኢትዮጵያ ትምህርት እየተሽመደመደ ይገኛል::

የሕዝብን መብት እና ነጻነት ለመቀበል አሻፈረኝ ያለ ወያኔ በሚመራው አምባገነን ጁንታ ላይ የሚነሱ ተቃውሞዎች እየጠነከሩ በመሄድ ላይ ሲሆን በተለይ በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ኔትወርክ ተግባራዊ ስራዎችን በተከታታይ በመስራት ስኬቶችን በማስመዝገብ ላይ ይገኛል::አሁንም ቀጣይ እርምጃዎች በአክቲቭስቶች እንደሚወሰዱ ይታወቃል::የኦሮሚያ ተማሪዎች ከአስተማሪ ጋር ሲማሩ ከመዋል ይልቅ በክልሉ ሰርገው ከገቡ የአምባገነኑ ወታደሮች ጋር ስለነጻነታቸው ሲፋለሙ የትምህርት ጊዜው ቢቃጠልም አምባገእኦች ያልተማሩ ተማሪዎችን ለፈተና ለማስቀምጥ ያቀዱት እቅድ ሳይሳካ ቀርቶ ተኮላሽቶባቸው ለኪሳራ እና ለድንጋጤ ተዳርገዋል::ሞት ለአምባገነኖች ይህ የሕዝብ ድምጽ ነው::ትግሉ ቀጥሏል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.

14 Comments on “የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪”

  1. የዳግም አደዎ ዘመቻ
    ቁጥር 15 አሰቸኳይ የተሰጠ መግለጫ
    +-+++++++++++++++++++
    ኢሐድግዬ(1000 ምርጥ ዘር አደዎዋች) ኢትዮጵያን ሳያቋት በደመ ነፍስ 25 አመት በድርቅና ገዙ እንዲሁም ባንዲራችንን የጋኔን ምልክት አጣብቀወባት የብሔር እኩልነት ነው ብለውን እንደ አህያ እንድናስብ አረጉን። ኢትዮጵያ ከአለም በፊት 41 ጊዜ በላይ በመፃፍ ቅዲስ የከበረች እና ሂዱ እዛ ኑሩ የኣላ ሰላም አገር ብለው ነብዩ መሐመድ ያከበሯትን እነዚህ የሰው ባህሪይ የሌላቸው ጋኔኖች ኢትዮጵያ ሰው የላትም አሉን። ህዝባችን ሆይ አገራችን በየአቅጣጫው በረሀብ መከራ፣በስደት፣ተዋርደናል፣ታርደናል፣ ተገለናል። ሰለዚህ እስከ መቼ ይህንን ሰቆቃ እየሰማን፣ እየደማን፣ እየተገደልን፣ እየተገለልን፣ ባህር እየወስደን፣ መሪር ሐዘን መቼ ነው በኦሮሚያ፣ በአማራ፣በትግራይ ፣ በሱማሌ፣በደቡብ፣ በጋምቤላ የሚቆመው ? በመጀመሪያ ለሀያሉ አምላክ ሁሉም እንደእምነቱ ከልብ አምርረን ማልቀስ ያለንበት ወቅት ላይ ነን!!! አሁን በችግር ላይ ችግር የኢትዮጵያ ማዳን ጥሪ ጋር ሳንወድ በግድ ተፈጠናል ምክንያቱም ስንት ኢትዮጵያዊያን የተቀበሩበት ነፍስ የትም ብንሄድ የግድ ዝም ማለት አንችልም። አሁን ፓለቲካን አለወድምን የሚለው ሁሉ ቦታ የለውም። አንዳንድ ፓለቲከኞች ወይም እንዲሁም የአገር ስሜት የሌላቸው በሐይማኖት ስም ወጠጤ ለኢሕአዴግ የምትሰሩ ፓስተሮች በትግሉ ካልተሳተፉችሁ በተራ ወሬ ሕዝባችንን መከፋፈል እንድታቆሙ እንጠይቃለን። ወንድም ፓሮስቴታዊያን ዱሮ፣ዱሮ የወንጌል አገልግሎት እንጂ በዘፈን ወይም ቦርጭ ለማስቀነስ የሚል አልነበረም። 1000 አደዎዎቹ በትግራይ ህዝብ ላይ የከፋ በስውር የማይታይ ከሐውዜን ጀምሮ እከሌ ጠላት ነው እያሉት ህዝብን ለቨድዬ ሲሉ አስፈጅተዎል። ዛሬ ጥላሽት እና ደም የተቀባውን የመጨረሻውን ግንቦት 20 ኢሕአዴጎቹ በጥቅም ጉዳይ ምክንያት ለ3 ተከፈለዋል መሣሪያ መያዝ ላይ ለጠባቂዎቻቸው በስውር ቅደም ብለዋል። ከ10ኘ ክፍል ተስፋ ቢስ አድርጎ ያባረራቸው 30 ሚሊዬን ወጣቶች አባ ገበሬ ማፈናቀል ሴራ ወ/ሮ ገነት ምላሽ ሰንቆ በተጠንቀቅ ላይ ነው።
    1ኛ፣ አብዛኛው ጦሩ፣ሰለዮች ለኢትዮጵያ ተሰልፈው እየስሩ ነው። የኤፈርት ንብረት፣ የኢሕአዴግ አባላት፣ የገራፈዎች መረጃ በሙሉ በእጃችን ገብቷል። እነሱ 5ለ1 እኛ ደግም በራሳቸው ሰላይ 5ለ3 ምላጭ ሆነንባቸው። ከጦሩ ደግም ከ10 ለ7 የኛ ነው።
    2ኛ ኢሕአዴግ ለሱዳኑ አልበሽር $42 ሚልዬን ጉቦ ማስረጃ በኋላ አልበሽር በፍርሀት ሣምንቱን ስልክ በ ስልክ ሆነዎል ከወያኔዎቹ ጋር። የኤርትራ መንግስት በአንፃሩ የ 1000 አደዋዎች ጋኔኖችን ቀድሞ አውቆ ከእናንተ ይልቅ 90 ሚሊዬን የኢትዮጵያዊ ፍቅር ይሻለኛል ብሎ አንቅሮ ተፈቸው።
    3ኛ የ12ኛ ክፍል ፈተናው ለጦር መሪዎች ወጥቶ በስካር መንፈስ ፍልኋዋ እና የምግብ አደራሸ ውስጥ ተገኘ ከዚያም በሂሳብ ተስራጨ።
    4ኛ የታሀድሶ አቀንቃኝ ፣ ስውር መተተኛ፣ የነበረው ኑብረ ኡድ ኤልያስ የዘረፈውን ንብረት ለመንግሥት ሊያካፈል ነው። አቡነ ማትያስም መንፈሳዊ ስልጣናቸውን ለመንግሥት አስረከቡ የፈለጋችሁትን እንደራሴ መርጣችሁ የፅዬንን ታቦት አሰርቁ ብለው የመጨረሻ ከንቱ የረከሰ ሩጫቸውን ጨረሱ።
    5ኛ ኢትዮጵያ የምትፈልገው በእኩል አይን የሚያስተዳድር መሪ ብቻ ነው። ሕዝባችን ለሽግግር ለውጥ ተዘጋጁ ተራማጅ መረዎቻችን ደ/ር ብርሀኑ ፣ ጄ/ር ከማል ሰር ገብታቹ በአስቸኳት ትግሉን ተቀላቀሉ። አቶ ኦባንግ በአስቸኳይ ለህዝባችን የቅድመ/በኋላ ሸግግር ሥርአት መረጃውን የስተላልፈሉን። ተራማጅ ኦ/ማ
    ንጉሡ ሞቱማ የአምቦ ኮር አዛዥ።

  2. በሃገራችን መቼ ነው ስርቆት የሚቀረው?
    1- ጤፍ ተሰረቀ
    2- ቡና ተረሰቀ
    3- ብር ከባንክ ተሰረቀ
    4- ወርቅ ተሰረቀ (200ኪግ ወርቅ ባሌስትራ ሆነ ተሰረቀ)
    5- ልጆች ተሰረቁ
    6- ኮንዶሚኒየም ተሰረቀ( አረጉ፣ጠፋ)
    7- ስኳር ተሰረቀ
    8- መኪና ተሰረቀ
    9- ድንበር ተሰረቀ
    10- ታቦት ተሰረቀ
    11- ፈተና ተሰረቀ
    12- ወደብ ተሰረቀ
    ይህች ሃገር የማትሰረቀው ምን ምን ይሆን? ይህ ሁሉ መሰረታዊ ምክንያት ምንድን ነው ትላላችሁ?

  3. While most of your blog ideas are right, one thing is wrong and all you did was to tell us that #OromoProtests is not the one who leaked the university entrance exam. So why didn’t you claim that you are responsible until now. You are a little bit late. You way explanation: “የ12ኛ ክፍል ፈተናው ለጦር መሪዎች ወጥቶ በስካር መንፈስ ፍልኋዋ እና የምግብ አደራሸ ውስጥ ተገኘ ከዚያም በሂሳብ ተስራጨ።” is not credible. If you insist on your credibility, tell us which Generals, in which Hotel, on what day etc. If not just shut up!!

  4. ንጉሡ እንደ እናንተ ጀግና ጠፈቶ ነው ኢሕአዴግ 25 አመት የቆጠብን።
    ከራንብህ ጀግና ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ።

  5. Ngusu motuma you want democracy but do you know what are you telling us 130 peuple rule 90 millions?first if you are a man go fight.
    2,you are not ngusu motuma.do not lie.
    3,no more ethiopia is ortodox nation.
    4,Do no mix religion and polotica.

  6. ETHIOPIAN REVIEW IS ONE OF THE BEST EXAMPLE OF PRESS FREEDOM.ZEHABESHA SECOND ETHIOTUBE THIRD.WHEN OUR COUNTRY GET FREEDOM WE SHOULD HAVE THIS TYPES OF PRESS.

  7. Dear Wasu, you are right I laughed a lot when I learnt what you were mentioned all happened. One day woyane sell Ethiopian Land and it’s people and will report to UN.The answer for your question is our country ruled by shifta woyane for the Quarter or 25 years.

  8. WHAT IS THE BIG Deal? Its a matter of days prepared
    questions are already. This has been happening since Haile Selassies’s Era.
    After all this is
    EPRDF the greatest
    Front ever existed in the history of Africa with active
    membership of
    6 000 000 ( Six Million )

  9. አኔ አህመድ ሴይድ አደም እባላለሁ ምስጋና ለነብያችን ከኢትዮጵያ ምድር ተፈጥርያለሁ። አብዛኛው ሙስሊም ማህበረ ስብ ና ኦርቶዶክሶችን በፍቅር ነው የምንወዳቸው ድሮ በጥሩ ኦርቶዶክስ በፍቅር የምትሰበስብ አገር እና ሰዎች አንደ ንጉስ ነጋሺ አይነት ባይኖሩ ኖሮ እኛ እስላሞች የለንም ነበር። ሰለዚህ ቤተ ክርስትያኗ ውስጥ ተሽግሸጋቹ ገንዘብ ያሰከራቹ እንኳን ኦርቶዶክሱ ይቅርና ሙስሊሙም አይምራቹም። ኦርቶዶክስ ለ ኢትዮጵያ ሙሲሊሞች የጌጣችን ጌጥ ነች!!!!!!
    ችግር ፈጣሪዎች ገንዘብ አስክሯቸው ሐይማኖተዋቸው የማያቁት የስድብ ጅኒ ያለባቸው ኦርቶዶክስ እና ሙስሊሞችን እየበጠበጡ ያለት ግራ የተገቡ ገንዘብ አፍቃሪ ፔንጤዎች ብቻ ናቸው። ጨዋ ፔንጤዎች እናከብሯችዋለን። ተጠንቀቁ ከእኩይ ስራቹ። አላ ኢትዮጵያን ይባርካት!!!!!!!!!!!!!!

  10. አህመድ በጣም አላ ይባርክህ! በረካ ዘር ሁን አቦ ብዙ ሚሊየኖች መስሊሞች ኮራንብህ፣ ቀና መስሊም አትዪጰያ።

  11. የሞት አይነት ስንት ነው?
    ውድ (ወንድሞች፣እህቶች፣አባቶች፣አክስቶች፣) ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማወቅ የሚገባን አንድ ነገር አለ እሱም በወረዳዎች፣በቀበሌዎች፣በሰፈሮች ያሉ ደላላ ካድሬዎች ወጣቱን በቅስቀሳ አውሮፓ ሂዳችሁ የምታገኑት የገንዘብ መጠን ከፍ ያለ ነው ብለው ወጥምድ በማጥመድ/በማማለል/ ከፍተኛ ገንዘብ እያገኙበት ስለሆነ ስራችውን አሁንም ቀጥለዋል
    ለምሳሌ አረብ ሃገር ሂደው የሞቱ እህቶቻችን ለሬሳ ማምጫ ብለው በቅርቡ ከኩታበር ወረዳ 04/05 ቀበሌ ገበሬ ማህበር ውስጥ የተፈጸመው ነው የምነግራችሁ ነገሩ እንድህ ነው ልጅቱ መሞቶን ለወላጆች ሲነገራቸው ከሳውደ አረቢያ ወደኢትዮጵያ ሬሳ ማጎጎዥ ተብሎ 25000 ብር) ሃያ አምስት ሺህ ብር ተከፈለ ለደላሎች ቀጥሎ ልብ በሉ ከቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ወሎ ደሴ ድርስ ተጨማሪ 25000 ብር(ሃያ አምስት ሺህ ብር ተከፈለ፡፡ ስንት አይነት ሞት ነው ያለው በኢትዮጵያ ከአንድ ድሃ ገበሬ በድምሩ 50 000 ብር /ሃምሳ ሺህ ብር/ የቀጣዮን ትውልድን ሕይወትን መንጠቅ፣ገንዘብ መንጠቅ ይህ አይደለምን!?
    ይህን ያደረጉት ደግሞ እነማን መሰላችሁ የኩታበር ወረዳ ካድሬዎች፣በሰፈር ውስጥ ያሉ ድብቅ ደላላዎችና አስተዳዳሪዎች ናቸው፡፡
    የወረዳ አስተዳዳሪዎች፣ደላላዎች አሸባሪዎች መሆናቸው በማን ይነገራቸው ትላላችሁ?
    አወል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*