በወያኔ ሚዲያዎች የተራገበው የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ በወያኔ ሚዲያዎች ሃሰት ነው ተባለ::
ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት መሆኑን የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ።
ባለስልጣኑ እንደገለጸው፥ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ድረ ገጾች ለስኳር ሕመም መድሐኒት የሚሆን ንጥረ ነገር ከቡና እንደተገኘና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በባለስልጣኑ እውቅና እንደተሰጠው ተደርጎ እየቀረበ ያለው መረጃ የተሳሳተ ነው፡፡
መረጃው ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴርም ሆነ ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ምንም አይነት እውቅና የሌለው መሆኑንና ጉዳዩ እየተጣራ እንደሆነ ባለስልጣኑ ገልጿል፡፡
የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ዝርዝር ጉዳዩን ለሕዝብ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጠቁሞ፥ ሕብረተሰቡ በተለይም የስኳር ሕሙማን በተሳሳተ መረጃ የተባለውን መድሃኒት እንደይጠቀሙ አሳስቧል።
እኛም ብለናል ሪፖርተሮች ተአማኒነት ለማግኘት መባዘን ጀመራችሁ? ውስጠ ወያኔ የጫካ ባለሙያዎች ሀቀኛ ከሆናችሁ ስለ ባለስልጣናቱ ዘረፋ ስለ ህዝቡ ሞት ስቃይ ድህነት ስለ የውጭ ኩባንያዎች ብዝበዛ በትንሹ እንኯን ፒያሳ መሀል ለመስጊድ ካልሆነ ምንም ነገር እንዳይሰራ በሚሰጢር በሙስና 25 አመት ያለ ስራ ስለተያዘው ቦታ አውሩ እስቲ አርቲ ቡርቲ አታውሩ
Hulachuhum menachehum ayetamenem.
sukar
etc
አሳፍሪዎች እነሱ ስለማያፍሩ እኛ እንፈር ምክንቱም በደነዚህያሉ ማፍያኦች እየተገዛን።
Bezare Gize manenm mamen yelebnem…ye Wesha zemen new..zere wesha
Yes the so called inventer Doctor also mentioned some thing that made me laugh……..he said along with the Diabetic medication, he invented a miracle machine that take a rain from one location to another…..in his own words “E:mailing rain”…………….kkkk
Maferia woyanewoch min yisanachew yihon……….time will tell
ዶ/ር ፋንታሁን፡- በርካታ የምርምር ሥራዎች እሠራለሁ፡፡ ከእነዚህም መካከል የተወሰኑት በኢትዮጵያ የአዕምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት ተመዝግበዋል፡፡ አንደኛው ምርጥ ጣዕም ካላቸው የቡና ዘሮች ለስኳር ሕመም መድኃኒት የሠራሁት ነው፡፡ ሌላው የአየር ብክለትን ለመከላከል የሚያግዝ መሣሪያ ነው፡፡ በየጊዜው የሚከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም የሚያስችል መሣሪያም ሠርቻለሁ፡፡ መሣሪያው ዝናብን በተፈለገው ርቀት ወደ አንድ ቦታ መላክ የሚያስችል ነው፡፡ በሌላ አነጋገር ውኃን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ ኢሜይል ማድረግ ያስችላል፡፡ የአየር ብክለትን የሚቆጣጠረውን መሣሪያ የሠራሁት ከዓመታት በፊት የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ በኮፐንሀገን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ያስተላለፉትን መልዕክት ሰምቼ ነው፡፡ ……….kkkkkkkkkk The woyanes have no shame these days……..This is how far we have sunk as a nation…….
If the doctor has a license to practice medicine, it should immediately be suspended at least until he apologizes to millions of diabetic people. We are talking about people’s well being and health, which should not be the target of this man’s false information.
nesante yelalwe hulu besetena new
የህብረተሰቡን አእምሮ ሌላ ስራ ለማሠራት የተደረገ
ጥረት ነበር