የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።
የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል።
#Ethiopia #EPRDF #Corruption #Change #Freedom #Miniliksalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች ደም ነበር ። እርግጥ የወያኔ ሌብነት የጀመረው ብበረሃ በባንክ ዘረፋ በእርዳታ አህል አና መድሃኒት ዘረፋ ቢሆንም በትጥቅ ትግል መስመር ውስጥ የሚያጋጥሙ ሂደቶች ስለነበሩ ብዙም ትኩረት ኣይሰጣቸውም፥ በሌቦች ደም የተከፈተው የመንግስት ኣስተዳደር ከፍተኛ መንግስታዊ ሌቦችን አና መንግስታዊ ኣሽባሪዎችን ወልዶ አስድጎ ለቱጃርነት አብቅቷቸዋል።

የሃይለስላሴ መንግስትና የደርግ መንግስት ውርጃዎች የሆኑ ኣንዳንድ ግለሰቦች የወያኔ ኣገዛዝ በመደገፍ በኣለም ኣቀፍ የዲፕሎማሲ መስክ ሚናዎች ሲጫወቱ ማየት ታላቅ አፍረት ነው። የቀድሞ መንግስት ውርጃዎች ራሳቸው ሌቦች ኣሊያም የሌባ ልጆች ስለሆኑ ከሌባ መንግስት እና ባለስልጣናቱ ጋር ቢተባበሩ ላይደንቀን ይችል ይሆናል ሆኖም በሌቦች ግርግር መሃል የሚዘረፈው የሃገር ሃብትና የሕዝብ ሕይወት ጉዳይ ግን አጅግ ሊያሳስበን ይገባል።ይህ ኣንደኛው ሕዝብን አና ሃገርን ኣደጋ ውስጥ የከተተ ኣደገኛ የማፍያ ተግባር ነው።
የወያኔ ሌቦች ሂሳብ የሚያወራርዱበት ሰዓት ልቃይ ደርሰዋል።ሃገሩን በሰላም ያገለገለ ባለስልጣን የጡረታ ዘመኡን በሰላም አንደሚያሳልፍ ይታወቃል። የወያኔ ባለስልጣናት ግን በስሩት ግፍ እና በፈጸሙት ዘረፋ ከደርግ ባለስልጣናት የባሰ ከባድ ኣደጋ ፊታቸው ላይ ተደቅኖ አየጠበቃቸው መሆኑን ሊያውቁት ይገባል።ህዝብ ከንፈሩን ነክሶ ኣድፍጦ አየጠበቀ ነው።ይህን ደሞ ታውቁታላጩ በኢኮኖሚ ይበላይነት ህዝብን ኣደህይተን አንቆጣጠረዋለን የሚል የሞተ ኣስተሳሰብ በፍጹም ኣይሰራም። ሕዝቡ የኢኮኖሚ ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ ስርነቀል ለውጥ ይፈልጋል።የወያኔ ኢኮኖሚ የተገነባው በተጭበረበረ ኢኮኖሚ ላይ መሆኑ ማናችንም የምናውቀው ሃቅ ነው፤የተጭበረበረ ፖለትካ ደግሞ ኣደጋው ከባድ ነው፤ሕዝብ የወያኔ ሌቦችን ሰብስቦ ማቃተሉን በፍጹም ኣይተውም፥፥ኣገዛዙ ከላይ አንስከታች 99% በሌቦች የተሞላ ነው፥ስለዚህ የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። ነጻነት ቀርባለችና ሁላችንም ትግሉን እናጠናክር፤ ይህ የሕዝብ ልጆች ድምጽ ነው። #ምንሊክሳልሳዊ
great!!!
አይ ኢትዮጵያ እንደዚህ ወንበዴ ይጫወትባት ።
kotetam hula. ye derg lij hula. ante zim bileh atir tig shina
Minilik
ye Hailesilasen maninet satawq were yasamerk mesloh atizebarq !!!
Hailesilase Hagerun Dinberun tebqo yakoye
king of kings new !!!
YE SHABYA qetregna aydelenim !
Minilik;; Hailesilase wedeb alshetem !!!!
LE TELAT ALTENBEREKEKEM
Ke shabia bemeTegat netanet yigeñal yemilew gmt yekeshefe yimeslal.
Le qeleb meshemecha tasebena alu endibalu be arba mnci Tqit weTatochn mesewat adergu/asewu.
woyanien referefnew bemalet lemena aTuaTuafu.
Mewcaw ychegere hunoal mesel..
@Minilik salsawi speak the truth who sold the port to italian?minilik sold the port.do not say hailesslase or derg or woyane.minilik sold the port but invaded oromia so speak the truh.
መቸ ወያነ ሆነ ችግሩ ህዝባችን በፍርሀት ተዋጠ እንጂ መብራት የለም እሺ የሚበላ ተወደደ እሺ ና ታሰርና እንግደልህ እሺ የህዝቡ ቁጥር ሰለጨመረ ወንዶች በየቀበሌ ተሰብሰቡና ወሸላችሁ ይቆረጥ እሺ ማለቱ ከፋ እንጂ
Time is coming very soon; so where they gonna go? Maybe join Mengistu in Zimbabwe? If so both will face criminal justice and pay the price.
ቱባ ቱባ ሌቦችን ነዉ መንጥረህ ያወጣኸዉ ጃል አእምሮህን ይሳልልህ? የቀረህ ሌባ የለም? ነዉ ወይስ ከዋናዉ ልጀምር ብለህ ነዉ? እዚህ እኔ የምኖርበት አገር የሚኖር ትግሬ ከመጣ ጀምሮ ሰርቶ አያዉቅም የሚያከራየዉ ቤት ብዙ አለዉ የዉጭ ብር ወስዶ የወረቀት ብር ለዘመዶችህ ይሰጣል የማይሰራዉ የስራ አይነት የለም። ከረሀብተኛዉ ተቀምቶ የሚመጣ እንጀራም ይሸጣል አፈር ይብላና የእኛ ህዝብም ገዝቶ ይበላል። እንግዲህ ይሄ ትንሹ ትግሬ ነዉ ሌላዉን እንግዲህ አንተዉ ሂሳቡን አስላዉ
Amareña be englizeña fidel
siTaf ende amareñanetu
ynebeb.
he hu hi — hie h ho
le lu li la lie l lo
red color = qey qelem
goodness = chernet
only = bcha
salt = Cew = chew
fatty meat = coma sga
shoe =camoch
smoke = cis
student = temari
breast = Tut
monday = seño = seNo
one = and
oozo = uzo
ethiopia = itiyopiya
= etiopia
tortoise = ieli = eli
mother = enat = ènat
buyer =gex
brave = jegna
start = mejemer
page = geT
poet = gTm geTami
drink = meTeT
study = Tnat
correct = right = tkkl
patience = tgst
but = gn
orange = brtukan
ethiopian bir=yeitiyopiya br
pen = b-er = eskrbito
picture = s-el
duke = luul= lu-ul
your pencil = ersas-h
= ersassh
your mattress = frashish
= frashih
miyadenagerun aswegdu:
tenebabi/consonant ke asnebabi gar/plus vowel e eg le geez yemejemeriya fideloch
consonant plus i eg li sals
3 ña biet fideloch. brhan yibal, gn birhan, ox = berie, gn bere aybal.
manem bigezaw hule chiger yemetawerut chigaram