Ethiopian Old Singer Mesfin Abebe Died – እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…
እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…
ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ ሰምተናል፡፡
መስፍን አበበ ከደሴ ወ/ሮ ስህን ትምህርት ቤት ባንድ ጋር በመሆን በተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች በመዘዋወር ሙዚቃዎችን ይጫወት ነበር፡፡
ቦክስ ጊታሩን በመያዝ 22 ያህል ካሴቶችን ማሳተሙን ከቤተሰቦቹ ተነግሮናል፡፡
ባለትዳርና የአንዲት ሴት ልጅ አባት የነበረው የድምፃዊ መስፍን አበበ የቀብር ስነ-ሥርዓት ነገ ከቀኑ በ6 ሰዓት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያ ይፈፀማል ተብሏል፡፡
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=wNS1_NH8B_I]
ሸገር ለድምፃዊ መስፍን አበበ ቤተሰቦች ዘመድ ወዳጆችና አድናቂዎች በሙሉ መፅናናትን ይመኛል፡፡
(ወንድሙ ኃይሉ – ሸገር FM 102.1 )

R.I.P
It is sad to hear his passing……….RIP Mesfin Abebe. Our prayers are with his families and friends, He was a legend singer song writer. Nebs Yimar.
R.I.P he was one of the best singer.God bless his soul.
Ye yewah..Tatari..kumnegeregna ..Tewld eyalefe new…Le lebaw..weshaw..le besbesu Tewled botawn eyetewe……..R.I.P
Rest his soul in peace for Ethiopian legend singer Mesfin Abebe.
my heart is broken by the sad news of beloved Mesfin abebe’s death.
Ethiopia lost one talented musician, Mesfin Abebe.
God bless his soul.
Sorry , RIP. Mesfin was one of the best senior singers in Ethiopia .
I am very sad to hear this news. I feel I have lost a deer friend i have known since high school and during my exiled life.
I am very sad to hear this news. I feel I have lost a deer friend i have known since high school..
rest in peace..weyanewoch ye ethiopian musicana zefagoch eyatefu new.addis zefage endayeweta nebariochun be merze eyatefuuuu new
rest in peace..weyanewoch ye ethiopian musicana zefagoch eyatefu new.addis zefage endayeweta nebariochun be merze eyatefuuuu new
ነብሱን ይማርልን። ከማደንቃቸው ሙዚቀኞች አንዱ ነበር።
He was a legend musician and one of my favorite singers in the country. I was listening his music beginning from childhood. RIP and condolence to his family and friends.
Ay Musikegnoch..Ademegnoch..Leboch…kebru lay musicgnoch meche tegegnu? Yasaznal..enzih leba zefagnoch CD syawetuna…Consert syazegaju Hizbu Megbat ena Megzat yelebetm.
Enzih leba wesha Musicgnoch mawared alebn..deros ke Azmari min yetebekal….
ነፍስ ይማር ወገን
ምነው በድንገት? የሞቱን ምክናያት የምታውቁ እባካችሁ ከተቻለ አካፍሉን:: ለወደፊቱ ለመረዳዳት ምክናያት በር ከፋች ሊሆን ይችላል:: በህክምና መዳን የሚችሉና ልንረዳቸው አቅም
የሚፈቅድልንን እንደመስፍኔ አይነቶችን ውድ ሰወቻችንን ብንረዳ ጥሩ ይመስለኛል::
ነፍስ ይማር::
በበኩሌ የመስፍን አበበ ቅርብ ዘመዶች አሜሪካ ውስጥ ካላችሁ፣ የባንክ አካውንት ብትከፍቱ ለቅርብ ቤተሰቦቹ ማስተዛዘኛ የሚሆን ገንዘብ ባስገባ ደስተኛ ነኝ:: የሞተን ሰው በእንባ ወይም ልቅሶ መመለስ አይቻልም:: ሟች የሚቆረቆርላቸውን ሰዎች መርዳት ግን ይቻላል::
ሞት አይቀረም ግን የሙዚቃው ንጉስ መስፍን አበበ በሃገሩ መልካም አሳቢና ሃገር ወዳድ፣ሕዝብን አክባሪ ነበር! ግን ምን ይደረግ በቀብሩ ላይ የተገኘው ሰው ብዛት ምንነው ዛሬስ ዛሬስ ባህል እየጠፋና ሰው በጎሳ አጥር ታጥሮ ለቀብረ አለመሄዱ እና ቀብርም በቲፎዞ መሆኑ እግጅ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ሰው መሆን ያለበት እንደሰው እንጅ በጎሳ፣በጠባብ አስተሳሰብ መሄዱ አይገባም! እባካችሁ እንደሰው ይታሰብ እንጁ!
መስፍንም ነፍሱን ይማረው
ሳ.አ
ሰላም ሳ. አ.
እኔም ትልቅ ሀዘን የተሰማኝ መስፍን አበበ ታላቅ የሙዚቃ ሰው በመሆኑና ለአገራቸውና ለወገናቸው ሲሉ በጣም ከተንገላቱት፣ ከተጎዱት አንዱ እሱ ነው ተብሎ ስለሰማሁ ነው::
በጎሳ መከፋፈላችን እኔም የተረዳሁት ነገር ነው:: ነገር ግን ጥቂት ዓመታት/ትንሽ ግዜ ቢወስድ ነው እንጅ፣ እኛ ኢትዮጵያዊአን ተቻችለን እንደ አንድ አገር ህዝብ ወደፊት እንደገና አብረን እንኖራለን ብየ እምናለሁ::
በነገራችን ላይ የመስፍንን ዘመዶች አፈላልጌ አግኝቻለሁ::