የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ ሌሊት በህዝቡ ትብብር በቁጥጥር ስር ውለዋል።

የእርዳታ እህል የመዳበርያ እህል ካልከፈላቹ ኣንሰጥም ብሎ መዝረፍ በትግራይ መላ ወረዳዎች የሚከወን የዘወትር የካድሬዎች ስራ ነው።

በኣሁኑ ወቅት ድርቅ ባስከተለው ረሃብ ህዝቡ ለፍተኛ ጉዳት ተዳርጎ ይገኛል።
የረሃቡ ጉዳት ትኩረት ሊስብ ባለመቻሉ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው።

የዘንድሮ ድርቅ በርካታ የሰው ሂወት መቅሰፉና እየቀሰፈም እንዳለ ይታወቃል።

‪#‎ክፉ_ቀን‬
‪#‎ዘበን_ኣካሒዳ‬

ነፃነታችን በእጃችን ነው

it is so. Amdom G/S

Amdom Gebreslasie's photo.

5 Comments on “የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል።”

  1. We the Tigia people had have enough of this Junta so called Weyane and we are Ethiopians and we have sufferd and many years and this time is in to toppel the junts.

  2. ኦ! አሳዛኝ ነው፡፡ መጨካከን በዛ፡፡ መቼ ይቆም ይሆን?

  3. “ውሃ በፈረቃ; ያውም ውሃ የመጣ እንደሆነ የቧንቧ ውሃው የሚፈሰው ጭቃ ነው:: ይህን አፍልቶ ለመጠጣት ደግሞ መብራት/ኤሌክትሪክ የለም” ይላሉ አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ:: እንደነዋሪው አስተያየት “ሰው እጁን በየሰዓቱ ለመታጠብ ይቅርና ገላውን እንኳ በሳምንት እና ከዚያም በላይ የሚታጠበው ብዙ በሆነባት አዲስ አበባ የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ መከሰቱ አይገርምም” ይላሉ::
    1.በቅርቡ በአርባ ምንጭ ከተማ ዙሪያዋ ባሉ መንደሮች ተቀስቅሶ የነበረው ይኸው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ በርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት ማድረጉ ይታወሳል።

    2.ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ተከስቶ የነበረው የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በሽታ በአዲስ አበባ ከተማ መሰራጨት መጀመሩን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አርብ አስታወቀ።

    3.በቅርቡ በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ተቀሰቀሶ ለበርካታ ሰዎች ሞት ምክንያት የነበረው አጣዳፊ የተቅማጥ በሽታ በኦሮሚያና ሶማሊያ ክልል በድጋሚ በወረርሽን መልክ ተቀሰቀሰ።

    የአጣዳፊ ተቅማጥና ተውከት በሽታ በአዲስ አበባ ከታየ በኋላ በትናንትናው ዕለት በርካታ የአዲስ አበባ ሆስፒታሎች ውስጥ በርካታ ታካሚዎች በዚህ በሽታ መያዛቸው ቢገለጽም የመንግስት ጤና ጥበቃ ሚኒስተር ግን የታየው ሁለት ህሙማን ላይ ነው ሲል አስተባብሏል;;
    የአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) በሽታ በተለያዩ በዓይን የማይታዩ ጥቃቅን ተዋህሲያን አማካኝነት የሚከሰት ሲሆን፣ ከንጽህና መጓደል በተለይም በተበከሉ ምግቦች፣ የመጠጥ ውሃና በሌሎች መተላለፊያ መንገዶች ከሰው ወደ ሰው በከፍተኛ ፍጥነት የሚተላለፍ ነው በሽታ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ::
    በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ መብራትና ውሃ በፈረቃ ሕዝቡ ስለሚያገኝ በቅጡ ንጽህናውን ለመጠበቅ እንደሚቸገር የሚገልጹት ነዋሪዎች የአተት ዳግም መከሰት ነዋሪውን እጅግ እንዳሰጋው ገልጸዋል::

  4. Yehe WEHA KEFIL yemibal mesrya bet Menabatu new yemiseraw? WEHA yelem…yehew le beshta agaleten..ena weha kefel yezega ena legleseboch yeset…enzih weshoch techawetubn…..ensu eyetetu

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*