በእርስ በርስ ጦርነት ድል ሃያ አምስት ዓመት ፉከራ
ይገረም አለሙ

በእርስ በርስ ጦርነት ከሁለቱም ወገን የሚሞተው የአንድ ሀገር ልጅ ነው። አባትና ልጅ፤ ወንድምና ወንድም ከዛና ከዚህ ተሰልፈው የሚገዳደሉበት አጋጣሚም ይኖራል። ይህም በ17 ዓመቱ የርስ በርስ ጦርነት በግልጽ ታይቷል። ወያኔዎች ለድል የበቁት የኢትዮጵያን ሠራዊት ብቻ ሳይሆን ደርግን ተቃውመው ብረት ያነሱ፤ ነገር ግን ከዋሉ ካደሩ ለህወሓት ህልውና አስጊ ይሆናሉ ያሉዋቸውን ድርጅቶች ጭምር (ለምሳሌም ኢህአፓ፣ ኢዲዩ፣ …) ተዋግተው፤ ከዚህም አልፎ በህወሓትም ውስጥ የተለየ አስተሳሰብ ያራመዱ ወይንም ለሥልጣን ያሰጋሉ የተባሉትን እያሰቃዩና እየገደሉ በመሆኑ፤ መገዳደሉ በአንድ ሀገር ልጆች መካከል ከመሆን አልፎ በቤተሰብ መካከል ጭምር እንደነበር አሌ አይባልም። ለዚህ ደግሞ ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግ በኢህአፓነቱ በወያኔ እንደተገደለ የሚነገረውን የአቶ በረከት ስምኦን ወንድም መጥቀስ ይቻላል።
በአሁኑ ዘመን ድርቅ ሰው ሰራሽ እንጅ በተፈጥሮ ማሳበብ ስህተት ነው! ደርግ የተከለውንም ደን አጥፉ፣አቃጥሉ አይጠቅማችሁም በማለት ሕዝብን በማነሳሳት በደን ላይ ዘመቻ ነው የተያያለው!
ደኑን ሽፍታ ገብታልና አቃጥሉት፣መንጥሩት፣በጭስ አፍኑት በአጋዚ ወታደር ማቃጠል አጋዚ እኮ ሰውን ብቻ አይደለም የሚገድለው ለሰው ልጆች ሕይወት ተስማሚ የሆነው ደንንም አጥፍቶል!
ድርቅ በጎጠኛች፣የተዘጋጀ የኢትዮጵያዊያን መቅጫ መሳሪያ!
በሃገራችን የተፈጥሮ ሃብት መጠቀም ባንችል የበይ ተመላካች እንሁን ግን አትግደሉን!አታፈናቅሉን! በአጋዚ በዘራችንን ላይ ዘመቻችሁን አቁሙልን! እባካችሁ ወያኔዎችና የወያኔ ተባባሪዎች ኢትዮጵያዊያን አትግደሉ በቃ!በቃ፣አይነጋም ወይ?
ድንቁ
በሃገራችን መቼ ነው ስርቆት የሚቀረው?
የሃገርን ልዕልና የካደው ትውልድ ማን ነው?
የቀደሙትን መንግስታት የሰሩትን ስህተት ለማስተካከል እውነት ሃገርን መስረቅና መውደም ነው ቁም ነገሩ ተሳስተው አሳስተው ዛሬም ትክክል ነን የምንለው/የምትሉት/ ቀደምት መንግስታት ምን አይነት ስህተት በኢትዮጵያ ላይ አልፈጸሙም/ሃገራቸውን አልካዱም፣አላፈረሱም ብሔራዊ ጥቅምን አሳልፈው አልስጡም! እንወዳቸዋለን! መንጌንም እንወደዋል፣ሃይሌን! ምኒልክንም፣ዩሃንስንም! ጡት አልነከሱም እኮ!
1- ጤፍ ተሰረቀ
2- ቡና ተረሰቀ
3- ብር ከባንክ ተሰረቀ
4- ወርቅ ተሰረቀ (200ኪግ ወርቅ ባሌስትራ ሆነ ተሰረቀ)
5- ልጆች ተሰረቁ
6- ኮንዶሚኒየም ተሰረቀ( አረጉ፣ጠፋ)
7- ስኳር ተሰረቀ
8- መኪና ተሰረቀ
9- ድንበር ተሰረቀ
10- ታቦት ተሰረቀ
11- ፈተና ተሰረቀ
12- ወደብ ተሰረቀ
ይህች ሃገር የማትሰረቀው ምን ምን ይሆን? ይህ ሁሉ መሰረታዊ ምክንያት ምንድን ነው ትላላችሁ?
እንግሊዝ ለኢትዮጵያ እስር ቤት መገንቢያ 27000000 (ሃያ ሰባት ሚሊዪን ፓውንድ) ለመስጠት ዝግጅት ላይ መሆኖ ቶኒቢሌር አዲስ አበባ የመጣው ለጉብኝት ወይም ኢትዮጵያ ናፍቃው አይደለም ለተንኮል መምጣቱን ማወቅ አለብን!
እስር ቤቱ የሚገነባው በአማራ ክልል ሲሆን ጥናቶች ተጠናቀዋል፡
ደጉ