ከህገሪቱ መዲና ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በአሁኑ ወቅት በደረስን ዘገባ መሰረት 3 አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭነው እንደተንቀሳቀሱና ሌላ ተጨማሪ አውቶቡስ ተሳፋሪውን እየጫነ መሆኑ ተረጋግጦል። እንዲሁም ከቦስተን ከተማ አንድ መለስተኛ አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭኖ የለቀቀ ሲሆን እንዲሁም መጠናቸው 15 ሰው የሚይዝ ሚኒባሶች ውደ …

ኢትዮጵያውያን ከያካባቢው ለተቃውሞ ሰልፍ ወደ ንዮርክ እያመሩ ነው። Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሰሞኑን በተጠናቀቀው የኢሕአዴግ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ አሁን ባለው አካሄድ ባጭር ጊዜ ውስጥ ታላቅ የምጣኔ ሃብት ዕመርታ ታሳያለች ሲሉ ይናገሩ እንጂ፤ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ይህን እንደማያምኑ አስታውቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበበ ያጠናቀረውን ዘገባ ያድምጡ፡፡

(ሙሉ ገ.) ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ የሚገኘው የመብራት ሃይል አዳራሽ በበቢንጎ ጨዋታ አፍቃሪዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው።በተለይ በእረፍት ቀናት ። አንዳንድ ሰንበቶች ግን የተለመዱት “ቢንጎ” የሚሉ ተደጋጋሚ ጩኽቶች “ዲሞክራሲ፤ ፍትህ፤ ነጻነት” በሚሉ ቃላት ተተክተው በአዳራሹ ያስተጋባሉ። ያኔ አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ አዳራሹን ህዝባዊ …

የ“መድረክ” ውሎ Read more »

‹‹ኢሕአዴግ በጉልበት አሸንፏል እኛ ደግሞ የሞራል የበላይነት አለን›› አቶ ገብሩ አስራት (በኃይሌ ሙሉ) በእስር ላይ የሚገኙትን የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ለማስፈታት መድረክ የማያቋርጥ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑንና ሊቀመንበሩ ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው ገለጹ፡፡ ድርጅቱ የወ/ት ብርቱካንን ጉዳይ ችላ …

መድረክ የወ/ት ብርቱካንን ጉዳይ ችላ አለማለቱን አስታወቀ Read more »

ባለፈው ሰኞ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ሲሆን በመላ አገሪቱ በኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር በመታጀብ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በአዲስ አበባ ስታዲዮም የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ደግፌ ቡላ የሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ሥነ ሥርዓቱን የመሩ ሲሆን፣ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ …

የሰንደቅ ዓላማ ቀን Read more »

(በውድነህ ዘነበ) በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኢትዮጵያ ኩባንያና ሌሎች ሁለት አገር በቀል ኩባንያዎች በመንግሥት ሥር የሚገኘውን የቡና ልማት ድርጅትን ለመግዛት የፕራይቬታይዜሽን ቦርድን ውሳኔ እየጠበቁ ነው፡፡

– በሥሩ ስድስት ኩባንያዎች ይቋቋማሉ (በቃለየሱስ በቀለ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የነደፈውን ራዕይ 2025 የተሰኘውን የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ለማድረገ በዝግጅት ላይ ሲሆን፣ አዲስ የማኔጅመንት መዋቅር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡

‹‹ኤሌክትሪክ የሚያስገባልን ኮርፖሬሽኑ ነው ወይስ ጽሕፈት ቤቱ?›› ኮንዶሚኒየም ቤት የተላለፈላቸው ነዋሪዎች ‹‹ላስተላለፍናቸው ቤቶች በሙሉ ክፍያ ፈጽመናል››  የቤቶች ልማት ፕሮጄክት ጽሕፈት ቤት‹‹ቀደም ብሎ ለተከፈለን አስገብተናል፤ በቅርቡ ለተከፈለንም ለማስገባት በዝግጅት ላይ ነን›› የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን (በታምሩ ጽጌ)

(በአሥራት ስዩም) የቪዛ ካርድ ክፍያ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉና ለመስጠት ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ባንኮች፣ ከዓለም አቀፉ የቪዛ ካርድ ኩባንያ በመጡ ባለሙያዎች የክፍያ ሥርዓቱ የደኅንነት ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ለማስቻል በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ሥልጠና የተሰጣቸው ሲሆን፣ በቀጣይነትም የአውቶማቲክ ገንዘብ መክፈያ (ATM) ማሽኖቻቸውን እንደሚያስፈትሹ …

የቪዛ ካርድ አገልግሎት ሰጪ ባንኮች ማሽኖቻቸውን ሊያስፈትሹ ነው Read more »

ጆሮ ያለው ይስማ ከዝግጂት ክፍላችን ህወሓት በቅርቡ ያደረገውን ምርጫ ተከትሎ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል እየተስተዋለ ያለውን መከፋፈል በሚመለከት ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አንደኛ፦ ስብሃትም ነጋም ሆነ መለስ ዜናዊ መሰረታዊ በሆነው ጉዳይ ላይ ልዩነት የላቸውም። ሁለቱ የሚለያዩት እንዴት አድርገው የዘረኛውን አገዛዛቸውን እድሜ …

ጆሮ ያለው ይስማ Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ለማድረግ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀና ስዩም መስፍንም ከሚኒስትርነቱ እንደሚነሳ ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው የዜና ምንጮቻችን ገልጸዋል። ስዩም መስፍን ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሲሰራ እንዳለ ይታወቃል። ምንጮቻችን እንዳስተላለፉት መረጃ፥ …

ወያኔ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ሊያደርግ ነው Read more »

ዐውደ ምሕረቱ በቡድንተኛ፣ ጥቅመኛ እና ፌዘኛ ሰባክያን ተሞልቷል (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):-  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሚደረገው ስብከተ ወንጌልን የማስፋፋት እና የማጠናከር ጥረት ዐውደ ምሕረቱ ቀላል ግምት በማይሰጣቸው ቡድንተኛ፣ ለቁሳቁስ እና ለገንዘብ ፍቅር ተላልፈው …

በስብከተ ወንጌል መስፋፋት እና መጠናከር ላይ ያተኮረ ዐውደ ትምህርት ተጀመረ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):-  በኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት የገቺ ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከጳጉሜ አምስት ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በሚገኙ አክራሪ ሙስሊሞች ተከበው ለጥቃት ተጋልጠው እንደሚገኙ በስፍራው የሚገኙ የዐይን ምስክሮች ለደጀ ሰላም ገለጹ፡፡ የረመዳን …

የገቺ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በአክራሪ ሙስሊሞች ተከበዋል Read more »

ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች …

በጂዳ የማቆያ ጣቢያዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን መመለስ Read more »

ልጃቸዉን ያጡት በደም ካንሰር/ነቀርሳ/ ወይም ሊኩሚያ በሽታ ነዉ። እራሳቸዉ እንደሚገልፁት ሁለት ልጆችን ወልደዉ ለአስር ዓመታት ቆይተዋል፤ ለአራት ዓመታት ብቻ አብሯቸዉ የቆየዉን ተወዳጅ ልጅ ለመዉለድ። ያ ልጅ ግን እንደአንዳንድ ብርቅዬ መሰሎቹ የቤተሰቦቹ ሆኖ የቆየዉ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ነዉ። እሱን ማጣታቸዉ በካንሰር …

የልጅ ሞት የጠራዉ ተልዕኮ Read more »

ለወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በተዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ወደ 2700 ሯጮች መሳተፋቸው በተነገረበት ሥነ ሥርዓት ቁጥራቸው 25,000 የሚደርስ ሰዎች መገኘታቸውን አዘጋጆቹ ይናገራሉ። የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መለቀቅ በመጠየቅ ሥነ ሥርዓቱን የጠራው መቀመጫውን በጀርመን ያደረገውና የኢትዮጵያውያን የመብት …

በቲዩቢንገን ከተማ (ጀርመን) ለብርቱኳን ሚደቅሳ የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር Read more »

ቫንኩቨር፣ ካናዳ — በየአመቱ የሚከበረው የጸደንያ ማሪያም ንግስ አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ዩሀንስ፣ አቡነ ሚካኤል (ከካልጋሪ)፣ ሁለቱ አባ ገ/ስላሴዎችና የቫንኩቨር ቅድስት ድንግል ማሪያም ደብር አባት መልአከ ጸሃይ አፍወርቅና አምስት መቶ የሚጠጉ ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ተገለጸ። ይሄው ከ1999 ጀምሮ በንግስ …

የጸደንያ ማሪያም ንግስ በቫንኩቨር ደምቆ ተከበረ Read more »

ግፍኛውና ጨቋኙ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኒዮርክየሚገኘው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረገለት ጥሪ መሰረት እንደሚገኝ ተረጋግጦል። ይህንን ጥሪ በመቃወምና እንዲሁም የዲሞክራሲ አርብኛ የሆነችው ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳና ሌሎችም የፖለቲካ እስረኞች ከስር እንዲለቀቁ ድምጻችንን ለማሰማት እንድንችል የቦስተንና አካባቢው የአንድነት ድጋፍ ድርጅት ዝግጅት አድርጓል። …

በቦስተንና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! Read more »

(ደጀ ሰላም): — ለካህናት እና ምእመናን ያላቸውን ንቀት እና አነስተኛ አባታዊ ክብር በተደጋጋሚ በማሳየት የሚታወቁት የሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ሀገረ ስብከቱን ለመምራት ባለባቸው ከፍተኛ የብቃት ማነስ እና ከቅርብ ጊዜ …

አቡነ ፋኑኤል ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ ተጠየቀ Read more »

  . የገዳሙ አጥቢያ ምእመናን ሕገ ወጡን ምርጫ ተቃውመዋል፣ 
  . ሊቀ ጳጳሱ የአጣሪ ኮሚቴውን ተግባር ለማሰናከል እየጣሩ ነው፣
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴም

– በአገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ሽያጭ ሊጀመር ነው(በውድነህ ዘነበ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ሠራተኞች …

(በዳዊት ታዬ)የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ ባለቤትነት ሲኤምሲ አካባቢ ለማስገንባት ያቀዱት የአ

(በብርቱካን ፈንታ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አነስተኛ ቡና አምራች ለሆኑ 63 ማኅበራት ብድር ለመስጠት የዓለም ባንክ አካል ከሆነው ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድ

መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም
አዲሱ አመት በገባ በአንድ ሳምንት ዉስጥ፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የመብራት ኃይል አዳራሽ፣ ከአምስት ሺሆች በላይ በተገኙበት፣ መድረክ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።
ትላንት አርብ መስከረም 7 ቀን እና ዛሬ መስከረም 8 ቀን ጠዋት፣ በትልቁ የተዘጋጀ የብርቱካን ሚደቅሳን ፎቶ በመያዝ፣ […]

ለ እህት አዜብ! “ያለወትሮዬ በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ ከውድ አንባቢያን ፊት ቀርቢያለሁ።” ስትዬ ሐተታሽን ለጀመርሽ እህት አዜብ ያለ ወትሮሽ ሁለት ጊዜ ብቅ ማለትሽ መርፌ መሆንሽን ለማሳወቅ ከሆነ አክባሪሽም ያለወትሮዬ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ለምጻፍ መገደዴ ስትመለከቼ በአንጻሩ ክር መሆንህን …

አንቺ መርፌ እኔም ክር ነኝ!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርል Read more »

የጥቅምቱ ሲኖዶስ የመንግሥት እና ቤተ ክርስቲያን ቀጣይ ግንኙነ ከመወሰን እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ችግር ከመፍታት አኳያ ወሳኝ ጉባኤ መሆን እንደሚገባው ተገለጸ ‹‹እኛ ይህን መንበር ከያዝን በኋላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሰላም አጣች፤ ተደፈረች›› (ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ)  ‹‹የብፁዓን አባቶችን መኖሪያ ቤት የሰበሩ እና ብፁዓን …

መንግሥት ከጳጳሳቱ ጋራ የሚያደርገው ውይይት እንደቀጠለ ነው Read more »

ከሸንቃጣዉ ዘካሊፎርኒያ ወያኔዎች ስልጣን ላይ ሲወጡ አብዮታዊ ዲሞክራሲንና ነጻ ገበያን በራሳቸዉ የፍልስፍና ፈለግና ርዕዮተ ዓለም አዋህደዉና አስታረቀዉ ለዓለም ህብረተሰብ የአመራር ችሎታቸዉንና አርቆ አስተዋይነታቸዉን ለማስመስከር ያልነፉት ጉራና ያልጎሰሙት ነጋሪት አልነበረም። ረሀብን እናጠፋለን፡ እንዲያዉም “…እህል ወደ ዉጭ አገር እንልካለን” እያሉ ነበር ሲመጻደቁ …

እስከ መቼ ከርሞ ጥጃነት? Read more »

በነገራችን ላይየሰሞኑ የኢሕአዴግ ጉባኤ ምን ማለቱ ነው? እኛ እኮ ቻይና ሞዴላችን ናት ሲባል በኢኮኖሚ ብቻ መስሎን ነበር። ውይ በፓርቲ ልብስም ጭምር ሆነ እንዴ? ኮፍያው አልቀረ፤ ምንጣፉ አልቀረ። አይ እንዲህ ከሆነ አንድ ፊቱን አጠራርም ይቀየርልና። ሊቀ መንበር መሌ ይባልልን፤ ልክ ሊቀ …

[አንድ ለቅዳሜ!] መለስ ኮሎምቢያ ፖፕ ቤኔዲክት እንግሊዝ Read more »

የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ በሣምንቱ ውስጥ ስምንተኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ጉባዔው ፓርቲውን በወጣት አመራር ለመተካት በሚቻልበትና ተስፋ በጣለበት የአምስት ዓመት የምጣኔ ኃብት ዕቅድ ላይ ለመነጋገር ነው አጀንዳ የያዘው፡፡ አዲሱ የፓርቲው አደረጃጀት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሥልጣን የሚያጠናክር እንደሚሆን ተንታኞች ይናገራሉ፡፡ ጠቅላይ …

የኢትዮጵያ ፖለቲካ የአንድ ሰው አገዛዝ እንዳይሆን የሠጉ አሉ Read more »

«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው  ፕሮግራማችን ስለ  ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ  ጽሁፎችን  ጨምቆ  ያቀርባል። ኢትይጵያ የመካከለኛ ገቢ ሀገር ልትሆን ትችላለች ተባል። ኢትዮጵያና ጋና በሚለንየም ልማት መሻሻል አሳዩ። ግብጽ የአባይ ውሀ አጠቃቀምን እየቀነሰች ነው። ጋምቤላ አደጋ እንደሚጠብቃት ተገለጸ የሚሉትን ርዕሶች ነው ዛሬ የምንመለከተው።

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አምስት (ከክፍል አራት የቀጠለ) አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) በአገራችን የተደራጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ታሪክ የተለያዩ ፖለቲካዊ አመለካከቶችና ፍልሥፍናዎችን የሚከተሉ፣ አልፎም ተፃራሪ አስተሳሰቦችን የያዙና በተመሳሳይ …

… ከዚኽ ወዴት? (ክፍል አምስት – አያልሰው ደሴ) Read more »

በዩናይትድ ስቴትስ የ1994ቱ የሽብር ጥቃት የተፈፀመበትን ዘጠነኛ ዓመት ዓመት ለመዘከር ሃገሪቱ እየተዘጋጀች በነበረችበት ሰሞን በፍሎሪዳ ግዛት ጌይንስቪል ከተማ የሚገኘው ወደሃምሣ አባላት ያሉት “ርግብ ዓለምን የመድረስ ማዕከል” የተባለው ቤተክርስቲያን መሥራችና መሪ ፓስተር ቴሪ ጆንስ በመታሰቢያው ዕለት ቅዳሜ፣ መስከረም አንድ ምሽት ላይ …

‘በዞረ ድምር አላምንም’ – ዶ/ር አሕመድ ሞኤን Read more »

The Ethiopian people’s Revolutionary Democratic Party (EPRDF) today elected Hailemariam Desalegn as Deputy Chairperson and rubberstamp its longest serving Chairperson, Prime Minster Meles Zenawi, to stay on its position. Hailemariam’s appointment came after the resignation of former Deputy Chairperson and …

EPRDF elects Hailemariam Desalegn for Deputy Chairperson Position Read more »