ቅንጅትን ጨምሮ ሰባት ተቃዋሚዎች ግንባር ለመፍጠር ተስማሙ Ethiopian Reporter September 22, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics (በየማነ ናግሽ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕዴግ) በሚል ስያሜ ጥምረት ለመፍጠር መስማማታቸው ታወቀ፡፡