ለአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ተጨማሪ የግንባታ ቦታና ከፍተኛ ገንዘብ ያስፈልጋል
(በዳዊት ታዬ)
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ ባለቤትነት ሲኤምሲ አካባቢ ለማስገንባት ያቀዱት የአዲስ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል የግንባታ ቦታና ኢንቨስተመንት መጠን ሊያሳድጉ ነው፡፡