የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቪዬሽን ቡድን ሊሸጋገር ነው
– በሥሩ ስድስት ኩባንያዎች ይቋቋማሉ
(በቃለየሱስ በቀለ)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የነደፈውን ራዕይ 2025 የተሰኘውን የ15 ዓመት የዕድገት መርሐ ግብር ተግባራዊ ለማድረገ በዝግጅት ላይ ሲሆን፣ አዲስ የማኔጅመንት መዋቅር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡