ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን ይላል። ያለፈው ዓመት ለኢትዮጵያዊያን አርሶ አደሮች የመከራ ዓመት ነበር። በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ጋሻ መሬት ለባዕዳን ተቸብችቧል። ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ከአራት አስርት ዓመታት በፊት …

አምና እንዴት አለፈ፤ ለዘንድሮስ ምን ሰነቅን? Read more »

ከዝግጂት ክፍላችን ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ አገራት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ወይም በባለስልጣናቱ ጉብኝቶች ላይ የሚደረጉ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞዎችን በሚመለከት ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት አመለካከታችንን ገልጸናል። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የተቀደሱ ሆነው ሳሉ፤ ዋናውን እና አገዛዙን ከነሸንኮፉ ነቅለን የማስወገዱን የአገር ቤቱን ስራ …

ድንበራችንን እናስምርበት Read more »

ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከዚህ በኋላ ማንኛቸውም በማህበር የተደራጁ ተቋማት ተንቀሳቃሽም ሆነ የማይንቀሳቀስ ገንዘባቸውን በንግድ ባንክ በኩል እንዲያንቀሳቅሱ የሚል መመሪያ በነሐሴ ወር መጨረሻ 2002 ማስተላለፉን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከሰሜን ኢትዮጵያ ባስተላለፈው ዘገባ አስታውቋል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘጋቢያችን እንደገለጹት፥ …

የማህበራት ካፒታል በንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲንቀሳቀስ የወያኔ አገዛዝ መመሪያ ማስተላለፉ ታወቀ Read more »

እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2003 ጀምሮ በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ የሚካሄደው የዓለም ሃገራት መሪዎች መድረክ በዚህ ዓመት በሚያደርገው ስብሰባ የዓለማችን ኢኮኖሚያዊ ሁኔታና ተጸኖው በሚል ርእስ መለስ ዜናዊ ጽሁፍ እንዲያቀርብ መጋበዙን የዩኒቨርሲቲው ድረገጽ አስታውቋል። በዚህ ዓመታዊ ስብሰባ፥ በዓለማችን ፈታኝ እየሆኑ በመጡ ወቅታዊ የፖለቲካ፤ ኢኮኖሚያዊና …

የመለስ ዜናዊን ወደ አሜሪካን ሃገር መጓዝ በመቃወም ሰልፍ ሊደረግ ነው Read more »

ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የተጠናቀቀውን አስረኛው የህወሃት መደበኛ ጉባኤ ተከትሎ የተካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች ዘንድ መከፋፈልን መፍጠሩ ተዘግቧል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት (ወይም ኢሳት) በጉዳዩ ላይ ባቀረበው ዘገባ፥ “አዲሱን የስልጣን ሽግሽግ የሚደግፉት… በአቦይ ስብሀት ነጋና በዶ/ር ገብረአብ በርናባስ መወገድ ደስታቸውን ሲገልጹ፣ …

ህወሃት ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል መከፋፈልን መፍጠሩ ታወቀ Read more »

ቀደም ብሎ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደውን የአለም ዋንጫ ጨዋታ እናሳያችሁዋለን በሚል ምክንያት ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስቦ እንደጠፋ ከተገለጸው አስካሉካ ኩባንያ ጀርባ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት መኖራቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ዜና ማግኘቱን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት አስታውቋል። ኢሳት በዘገባው በሀሌታ ማስታወቂያ …

የአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ ከአስካሉካ ኩባንያ ዝርፊያ በስተጀርባ እንዳለ ተገለጸ Read more »

በአንድ እስረቤት ውስጥ የሚገኙ 400 ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዳወጡት በተነገረለት መግለጫ ላይ እስረኞቹ በሁለት ቀናት ውስጥ የሳውዲ ወይንም የኢትዮጵያ መንግስት ለጥያቄዎቻቸው መልስ ካልሰጣቸው በራሳቸው ህይወት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠንቅቀዋል። እነኝህ ኢትዮጵያዊያን እስረኞች፣ ጓደኞቻቸው በየጊዜው በበሽታ ማለቃቸውንና በተፈጸመባቸውም ኢሰባዊ አያያዝ ምክንያት እነሱንም …

በሳውዲ እስርቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በራሳችን ላይ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን ሲሉ አስጠነቀቁ Read more »

የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት የሆነችው አዜብ መስፍን በህወሃት አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘግቧል። በኢትዮጵያ ስልጣን ተቆጣጥሮ ያለው ቡድን አስኳል የሆነው ህወሃት (ወይም ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ) ሐሙስ እለት አስረኛ መደበኛ ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ …

አዜብ መስፍን የህወሃት ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘገበ Read more »

ከሃያ ወራት በላይ በግፍ እስር ላይ የምትገኘው የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ፌስቡክ በተባለው የግንኙነት መረብ ድረ-ገጽ ላይ በዚህ ሳምንት ታስባ ሰንብታለች። ሊቀመንበሯን ለማሰብ እንቅስቃሴ የጀመሩት ኢትዮጵያውያን፣ ካለፈው ረቡእ እስከ ዛሬ መስከረም 1 ድረስ በመረቡ ላይ …

“የብርትኳን ሳምንት” በፌስቡክ ላይ ታስቦ ሰነበተ Read more »

በኢትዮጵያ የሚከሰተው ተደጋጋሚ ረሃብ መንስኤ የዝናብ እጥረት ሳይሆን መሪዎች ናቸው ሲሉ ዊሊያም ኢስተርሊ የተባሉ ታዋቂ ኢኮኖሚስት ተናግረዋል። ሚስተር ኢስተርሊ “ዘ ዋል ስትሪት ጆርናል” ለተባለው ታዋቂ የአሜሪካ ጋዜጣ በፃፉት ጽሁፍ፥ “የአምባገነናዊ መሪዎቻቸውን ያህል ድርቅ ኢትዮጵያውያንን አልጎዳም” ብለዋል። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ …

በኢትዮጵያ የረሃብ መንስኤ ድርቅ ሳይሆን አምባገነናዊ መሪዎች ናቸው ተባለ Read more »

በኢትዮጵያ የሰሜን ምእራብ ክፍል ከባህር ዳር ከተማ 37 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ጢስ አባይ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘውና በቱሪዝም መስብህነቱ የሚታወቀው የአባይ ፏፏቴ እየደረቀ መምጣቱን ነዋሪዎችና ባለሙያዎች መናገራቸውን ከስፍራው የደረሰን ዜና ገለጸ። እንደውስጥ ምንጮቻችን ዘገባ ለጢስ አባይ ፏፏቴዎቹ መድረቅ ዋነኞቹ ምክንያቶች …

የጢስ አባይ ፏፏቴ እየደረቀ መምጣቱ ታወቀ Read more »

በተለየያዩ ክፍላተ ሃገራት በሚኖሩ ገበሬዎች ዘንድ አሰሳን ያደረገው የግንቦት 7 ድምጽ ጋዜጠኛ ለዝግጅት ክፍላችን ባደረሰው መረጃ እንደዘገበው፥ ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ ያናገራቸው ገበሬዎች ስለ ኑሯቸው ያማርራሉ። በተለይም በአማራ ክልል ያሉ ገበሬዎች እህል የሚሸጡበት ዋጋ ከወጪያቸው ጋር ባለመመጣጠኑ አርሶ መብላት …

ኢትዮጵያዉያን ገበሬዎች “አርሶ አደርነት ዋጋ ቢስ ሆኗል” ሲሉ አማረሩ Read more »

አዜብ ጌታቸው ከጥቂት ቀናት በፊት ልጅ ተክሌ ከካናዳ “ያጣነው ጥምረት አይደለም ድፍረት ነው” በሚል ርዕስ የአፋራ ህዝብ ፓርቲ፣ ግንቦት ሰባት እና የኢትዮጵያ ህዝብ የአንድነትን የፍትህ ንቅናቄ ጥምረት መመስረታቸውን አስመልክተው ያቀረቡልንን ጽሑፍ ያነበብኩት በጽሞና ነው። በርካታ ነጥቦችን የዳሰሰ ማለፊያ ጽሑፍ ነው። …

ምነው ልጅ ተክሌ ጥምረትን ጠመዱ – ውህደትን ወደዱ? Read more »

በቃለየሱስ በቀለ | The Reporter የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን ላለፉት ስድስት ዓመት ያገለገሉት አቶ ግርማ ዋቄ፣ ከዛሬ መስከረም 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከኃላፊነታቸው በፈቃዳቸው እንደለቀቁ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡ አቶ ግርማን የሚተኳቸው ምክትላቸው አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደሆኑ …

አቶ ግርማ ዋቄ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ኃላፊነታቸው ለቀቁ Read more »

የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባዬ መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ ም በናዝሬት ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጉባዬው መክፈቻ ላይም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡ የቻይና የህንድና የተለያዩ አገሮች ተወካዮችም እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ በቦታው በመገኘት፤ ለጊዜ ከፍተኛ ግምት ሊሰጥ እንደሚገባ …

የኢትዮጵያ በዕድገት ጎዳና በፍጥነት መራመድ Read more »

በጀርመን የበጋዉ ወራት የአረፍት ግዜ አልቆ ትምህርት ቤቶች ከጀመሩ ሳምታትን አስቆጥረዋል። በተለያዩ የጀርመን ፊደራል ክፍላተ ሃገራትም የትምህርት መጀመርያዉ ግዜ እና የእረፍት ግዜ እንደየ ክፍለ ሃገራቱ መረሃ ግብር ይለያያል።

በትናንትናዉ ዕለት ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤዉን ያካሄደዉ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመጪዉ ዓመታት ፓርቲያቸዉ ያቀዳቸዉን የልማት ተግባራት አስመልክተዉ ሰፊ ንግግር አድርገዋል።

መስክረም 5 ቀን 2003 በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ጨምሮ የበርካታ ድርጅቶች ጥምረት የሆነዉ መድረክ፣ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመልከታል። መድረኩ ከአዲስ አበባ ባለሥልጣናት የሚያስፈልገዉን ፍቃድ ያገኝ ሲሆን …

አቡጊዳ – መድረኩ በአዲስ አበባ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ Read more »

(በዶክተር ጌታቸው አሰፋ):- ዳንኤል ክብረት ለበርካታ ዓመታት በሐመርና ስምዐጽድቅ ጋዜጣ፤ በአዲስ ነገር ጋዜጣ፤ በሸገር ራዲዮ፤ በሮዝ መጽሔትና፤ በጻፋቸው መጻሕፍትና በቅርቡ ደግሞ የራሱ በሆነው መጦመሪያ (ብሎግ) www.danielkibret.com የሚያውቀው ሰው ብዙ ነው።  ይህ ሁሉ ጽሑፎቹን እየተቀባበሉ የሚያወጡትን የሀገር ውስጥና ውጪ ጋዜጦች መጽሔቶችና …

የማይናደፈውን መንደፍና ጦሱ፦ በእንተ ዓይናማው ኃያሲ ዳንኤል ክብረት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 15/2010፤ መስከረም 5/2003 ዓ.ም):- ነሐሴ 21 ቀን ማምሻውን በሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል፣ “ምእመናን ሁላችሁ በዚህ ጉባኤ ተሳተፉ፤ ባትሳተፉ. . . !” በሚል ማሳሰቢያ ተጀምሮ ከነሐሴ …

የደቡብ ክልላዊ መንግሥት ባለ ሥልጣን አቡነ ፋኑኤልን አስጠነቀቁ፤ ያሬድ አደመ ከማንኛውም የመድረክ አገልግሎት ታገደ Read more »

በሶማሊያ የሽግግር መንግስት ፕሬዝዳንት ሸሪፍ ሼክ አህመድና በጠቅላይ ሚኒስትር ኦማር አብድረሺድ ሻርማርኬ መኃል የተፈጠረው አለመግባባት ተካሯል። ምናልባት ደካማው የሽግግር መንግስት ሊለይለት ይችላል ተብሏል። የሶማሊያ የሽግግር መንግስት በዚህም በዚያም ተወጥሯል። የመሪዎቹ ሽኩቻ ምናልባትም ከአልሸባብ ጥቃት የበለጠ ደካማውን የሽግግር መንግስት ሊያጠፋ እንደሚችል …

ሸሪፍና ሻርማርኬ ተፋጠዋል Read more »

በታዋቂው የሥነ-ቅመማ ሊቅና ፈልሳፊ ፤ አልፍረድ ኖበል ስም፤ ካለፈው ምዕተ ዓመት መግቢያ አካባቢ አንስቶ ፤ በያመቱ በመጸው በተለያዩ የሳይንስ ዘርፎች። ህክምና፤ ኤኮኖሚ፤ እንዲሁም ሥነ-ጽሑፍና ሰላም የውድድር አሸናፊዎች ስም እንደሚገለጥና ታኅሳስ 1 ቀን ሽልማት እንደሚሰጥ የታወቀ ነው። ከዚሁ ጎን ለጎን ደግሞ፣ …

አማራጩ የኖቤል ድርጅትና ዓላማው Read more »

ከአንድ ሺ በላይ ድምፅ የሚሰጡና ስድስት መቶ ያህል ድምፅ የማስጡ አባላትና ደጋፊዎች ተካፍለዋል። የኢትዮጵያ ገዢ ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ኤህአዴግ ስምንተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዛሬ ናዝሬት ዉስጥ ተከፍቷል። በጉባኤዉ ላይ ከሌሎች አገራት የተጋበዙ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮችም ተገኝተዋል። ያድምጡ

– ከ1600 በላይ የጉባዔው ታዳሚዎች አዳማ ከተዋል (በውድነህ ዘነበና አስራት ሥዩም) ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው አዳማ ዛሬ የሚጀመረውን የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) ስምንተኛ ድርጅታዊ ጉባዔ ለመታደም የመጡ ከ1600 በላይ ተሰብሳቢዎችን ታስተናግዳለች፡፡

– አቶ ብርሃኑ አዴሎ ለማዕከላዊም ሆነ ለሥራ አስፈጻሚነት አልተመረጡም (በታምሩ ጽጌ) የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) በሐዋሳ ከተማ ከመስከረም 2 እስከ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. ባካሄደው 7ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ መተካካትን በሚመለከት አጀንዳው እንዳልነበረ አስታወቀ፡፡

(በጋዜጣው ሪፖርተር) በምሥረታ ሒደት ላይ የነበረው ደቡብ ግሎባል ባንክ አገልግሎቱን ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ የባንኩን የባለአክሲዮኖች የመጀመሪያ ጉባዔ ለመስከረም 9 ቀን 2003 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ መጥራቱን የባንኩ አደራጅ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት አስታወቀ፡፡

‹‹ዕቅዱ የሕዝቡን አመለካከት መለወጫ የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ነው›› ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው‹‹በበሬ እየታረሰ ከፍተኛ እመርታ ማስመዝገብ አይቻልም›› አቶ ገብሩ አስራት‹‹ኢሕአዴግ በያዛቸው ካድሬዎች ዕድገት ያመጣል ብሎ ማሰብ በህልም ደረጃም ያስቸግራል›› ዶክተር መረራ ጉዲና

– ባለሀብቱ ከሦስት ሚሊዮን ብር በላይ አውጥቼበታለሁ ይላሉ (በምዕራፍ ብርሃኔ) በወረዳ 12 ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ በአምስት ዓመታት ውስጥ ተገንብቶ ያለቀ 26 መኝታ ክፍሎች ያሉት ባለሁለት ፎቅ ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ ግንባታ ነው›› በሚል መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በወረዳው ደንብ አስከባሪዎች …

ግንባታው አምስት ዓመታት የፈጀው ፔኒሲዮን ‹‹ሕገወጥ›› በሚል እንዲፈርስ ተደረገ Read more »

(በኃይሌ ሙሉ) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) መስከረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂድ ታወቀ፡፡ በሌሎች ከተሞችም ተከታታይ ሕዝባዊ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ፡፡

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 15/2010፤ መስከረም 5/2003 ዓ.ም):-  በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት አስተዳደር እና በየደረጃው በሚገኙ አካላት በየጊዜው የሚፈጸሙ በደሎች እየተባባሱ ሕዝቡን በሚያስቆጡበት ደረጃ ላይ መድረሳቸውንና ሕዝባዊ ቁጣው እየከፋ ሄዶ ለአገሪቱ ዘላቂ ሰላም እና ልማት …

መንግሥት ከፓትርያርኩ እና ከጳጳሳቱ ጋር ምሥጢራዊ ስብሰባ አካሄደ፣ ማሳሰቢያም ሰጠ Read more »

መንደርደሪያ ልጅ ተክሌ ” ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጥምረትን በተመለከተ ጥቂት ነጥቦች ታደሰ ብሩ መንደርደሪያ:- ልጅ ተክሌ “ያጣነው ጥምረት አይደለም፤ ድፍረት ነው” በሚል ርእስ በጻፈው ተገርሜም አዝኘም አልወጣ ስላለኝ ጥቂት ማለት ፈለኩ። በተደጋጋሚ ሙከራዎች ስላልተሳኩ ትብብር፣ ህብረት፣ ግንባር፣ ቅንጅት እና መሰል ቃላት ሁሉ የቫንኩቨሩን ልጅ ያንገሸገሹት ይመስላል።  (… …

ማስታወሻ ለልጅ ተክሌ (ታደሰ ብሩ) Read more »

አዲሱ ዓመት…………..አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ ህዝብ የሚከበርበት፤ በግፍ የታሰሩ ነጻ የሚወጡበት ይሁንልን ብል ይሻላል። (… …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! (አሥራደው) Read more »

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ ሳይናገሩ የሚኖሩ ብጹአን ናቸው ርሃብን ይቸራሉና! አሥራደው – ከፈረንሣይ አዲሱ ዓመት … አልልም ይልቁንም፤ አዲሱ አመት ያበጠ የሚፈነዳበት፤ የከረረ የሚበጠስበት፤ የጠገቡ የሚራብበት፤ የበደሉ የሚክሱበት፤ እውነት የምታሸንፍበት፤ የሀገር ሀብት የዘረፉ የሚዳኙበት፤ በስልጣን የባለጉ የሚቀጡበት፤ የህግ የበላይነት የሚሰፍንበት፤ …

ሳያዩ የሚያምኑ፤ ሳይሰሙ የሚያወሩ፤ … (አሥራደው) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 14/2010፤ መስከረም 4/2003 ዓ.ም):- የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን “ከመንግሥት ጣልቃ ገብነት ነጻ ወጣች” ከተባለ አሥርት ዓመታት እየተቆጠረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቤተ ክርስቲያኒቱ የመንግሥትን ሕጋዊ ከለላ ያጣች ከመሰለችበት ደረጃ ደርሳለች። በዚህች  መጦመሪያ መድረካችን በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ዓይን …

መንግሥት “በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም” ተባለ እንጂ ሃይማኖት ላይ ወንጀል ሲፈጸም ዝም ይላል ተባለ እንዴ Read more »