የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደመወዝ ጭማሪ እንዳሳዘናቸው ሠራተኞቹ ተናገሩ
(በታምሩ ጽጌ)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ያደረገው የደመወዝ ጭማሪና የሰጠው የሁለት ወር ቦነስ ክፍያ እንዳሳዘናቸውና በሠራተኞቹም መካከል ጥሩ ዓይነት አመለካከት እንዳይኖር በማድረጉ፣ በሥራቸው ላይ ተፅእኖ እየፈጠረባቸው መሆኑን አንዳንድ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡