የኢሕአዴግ ጉባዔና መጪዎቹ አምስት ዓመታት

‹‹በወሳኝ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፓርቲዎች ጋር በሚዲያ ክርክር ይደረጋል››
‹‹በሙስና ምክንያት ከታች ያለው ብቻ ሳይሆን ከላይ ያለውም ይጠረጋል››
‹‹ከሙስና በላይ በዝቅተኛ ደረጃ የመልካም አስተዳደር ችግር አለ››
‹‹አገሪቱ ለማኅበራዊ ሳይንስ የሚሆን በቂ ገበያ የላትም››
‹‹በሰንዳፋ የኢሕአዴግ ማሠልጠኛ ማዕከል ይገነባል››

(በውድነህ ዘነበ)