አንቺ መርፌ እኔም ክር ነኝ!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርል
ለ እህት አዜብ!
“ያለወትሮዬ በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ ከውድ አንባቢያን ፊት ቀርቢያለሁ።” ስትዬ ሐተታሽን ለጀመርሽ እህት አዜብ ያለ ወትሮሽ ሁለት ጊዜ ብቅ ማለትሽ መርፌ መሆንሽን ለማሳወቅ ከሆነ አክባሪሽም ያለወትሮዬ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ለምጻፍ መገደዴ ስትመለከቼ በአንጻሩ ክር መሆንህን ነው ሳትዬ አትቀሪም። አልተሳሳትሽም!! አንቺ መርፌ እኔም ክር ነኝ!!