የኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል እጦት እየተማረሩ ነው
‹‹ኤሌክትሪክ የሚያስገባልን ኮርፖሬሽኑ ነው ወይስ ጽሕፈት ቤቱ?›› ኮንዶሚኒየም ቤት የተላለፈላቸው ነዋሪዎች
‹‹ላስተላለፍናቸው ቤቶች በሙሉ ክፍያ ፈጽመናል›› የቤቶች ልማት ፕሮጄክት ጽሕፈት ቤት
‹‹ቀደም ብሎ ለተከፈለን አስገብተናል፤ በቅርቡ ለተከፈለንም ለማስገባት በዝግጅት ላይ ነን›› የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን
(በታምሩ ጽጌ)