17 የአፍሪቃ ሃገሮች 50ኛ የነጻነት በአላቸውን እያከበሩ ነው
17 የአፍሪቃ ሀገሮች ካለፍው ሚያዝያ እስከ መጪው ህዳር ወር ባለው ጊዜ 50ኛ የነጻነት በአላቸውን እያከበሩ መሆናቸው ይታወቃል። እነዚህ ሃገሮችም ሆኑ በአጠቃላይ በ1960 ዎቹና ከዚያ በፊት ነጻነታቸውን የተቀዳጁት የአፍሪቃ ሃገሮች ሁኔታ እንዴት እንደነበር ኋላስ ምንመልክ እንደያዘ እንዲያብራሩልን፣ በ City University of …