ቅንጅትን ጨምሮ ሰባት ተቃዋሚዎች ግንባር ለመፍጠር ተስማሙ
(በየማነ ናግሽ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕዴግ) በሚል ስያሜ ጥምረት ለመፍጠር መስማማታቸው ታወቀ፡፡
(በየማነ ናግሽ) ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕዴግ) በሚል ስያሜ ጥምረት ለመፍጠር መስማማታቸው ታወቀ፡፡
ጆሮ ያለው ይስማ ከዝግጂት ክፍላችን ህወሓት በቅርቡ ያደረገውን ምርጫ ተከትሎ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል እየተስተዋለ ያለውን መከፋፈል በሚመለከት ሁለት ነጥቦችን ለማንሳት ወደናል። አንደኛ፦ ስብሃትም ነጋም ሆነ መለስ ዜናዊ መሰረታዊ በሆነው ጉዳይ ላይ ልዩነት የላቸውም። ሁለቱ የሚለያዩት እንዴት አድርገው የዘረኛውን አገዛዛቸውን እድሜ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውስጥ ሽግሽግ ለማድረግ ዝግጅቱን እንዳጠናቀቀና ስዩም መስፍንም ከሚኒስትርነቱ እንደሚነሳ ለአገዛዙ ቅርበት ያላቸው የዜና ምንጮቻችን ገልጸዋል። ስዩም መስፍን ወያኔ ስልጣን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ሲሰራ እንዳለ ይታወቃል። ምንጮቻችን እንዳስተላለፉት መረጃ፥ …
ዐውደ ምሕረቱ በቡድንተኛ፣ ጥቅመኛ እና ፌዘኛ ሰባክያን ተሞልቷል (ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):- በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሚደረገው ስብከተ ወንጌልን የማስፋፋት እና የማጠናከር ጥረት ዐውደ ምሕረቱ ቀላል ግምት በማይሰጣቸው ቡድንተኛ፣ ለቁሳቁስ እና ለገንዘብ ፍቅር ተላልፈው …
በስብከተ ወንጌል መስፋፋት እና መጠናከር ላይ ያተኮረ ዐውደ ትምህርት ተጀመረ Read more »
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 21/2010፤ መስከረም 11/2003 ዓ.ም):- በኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከት የገቺ ጻድቁ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ከጳጉሜ አምስት ቀን 2002 ዓ.ም ጀምሮ በአካባቢው በሚገኙ አክራሪ ሙስሊሞች ተከበው ለጥቃት ተጋልጠው እንደሚገኙ በስፍራው የሚገኙ የዐይን ምስክሮች ለደጀ ሰላም ገለጹ፡፡ የረመዳን …
የገቺ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን በአክራሪ ሙስሊሞች ተከበዋል Read more »
ከሶስት ሺ በላይ ታሳሪዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚገመተዉ በዚሁ ማቆያ እስር ቤት የአንድ ሺ ኢትዮጵያዉያን የዜግነት ይዞታ ማጣሪያ ሂደት ተጠናቆ፤ እስረኞቹን ማጓጓዝ መጀመሩን ቆስል ኑረዲን ሙስጠፋ ገልጸዋል። ቆንስሉ የህክምና እጦርን ጨምሮ ታሳሪዎች ያነሷቸዉን ችግሮች ማስወገድ ይቻል ዘንድ ለማመቻቸት ከእስር ቤቱ ኃላፊዎች …
ልጃቸዉን ያጡት በደም ካንሰር/ነቀርሳ/ ወይም ሊኩሚያ በሽታ ነዉ። እራሳቸዉ እንደሚገልፁት ሁለት ልጆችን ወልደዉ ለአስር ዓመታት ቆይተዋል፤ ለአራት ዓመታት ብቻ አብሯቸዉ የቆየዉን ተወዳጅ ልጅ ለመዉለድ። ያ ልጅ ግን እንደአንዳንድ ብርቅዬ መሰሎቹ የቤተሰቦቹ ሆኖ የቆየዉ ለጥቂት ዓመታት ብቻ ነዉ። እሱን ማጣታቸዉ በካንሰር …
የመልቀቂያ ደብዳቤአቸውን ለፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት ሰጥተዋል። በፕሬዝዳንቱና በጠቅላይ ሚኒስትሩ መኃል የተፈጠረው አለመግባባት መጨረሻው የሻርማርኬ መልቀቅ ሆነ።
ለወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በተዘጋጀው የሩጫ ውድድር ላይ ወደ 2700 ሯጮች መሳተፋቸው በተነገረበት ሥነ ሥርዓት ቁጥራቸው 25,000 የሚደርስ ሰዎች መገኘታቸውን አዘጋጆቹ ይናገራሉ። የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ ፓርቲ መሪ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ከእስር መለቀቅ በመጠየቅ ሥነ ሥርዓቱን የጠራው መቀመጫውን በጀርመን ያደረገውና የኢትዮጵያውያን የመብት …
These are dark times to write about the prospect of multi party democracy in Ethiopia compared to the way things were five years ago. The state of the opposition parties in the country is tragic with only one Medrek candidate …
ሂውማን ራይትስ ዎች ሊባኖስን ወቀሰ።በውጭ ሀገራት የቤት ሰራተኞች ላይ የሚደርሰውን ጥቃርና በደል አላስቆመችም ብሏል።
ቫንኩቨር፣ ካናዳ — በየአመቱ የሚከበረው የጸደንያ ማሪያም ንግስ አቡነ ሉቃስ፣ አቡነ ዩሀንስ፣ አቡነ ሚካኤል (ከካልጋሪ)፣ ሁለቱ አባ ገ/ስላሴዎችና የቫንኩቨር ቅድስት ድንግል ማሪያም ደብር አባት መልአከ ጸሃይ አፍወርቅና አምስት መቶ የሚጠጉ ምእመናን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ መከበሩ ተገለጸ። ይሄው ከ1999 ጀምሮ በንግስ …
ግፍኛውና ጨቋኙ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኒዮርክየሚገኘው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረገለት ጥሪ መሰረት እንደሚገኝ ተረጋግጦል። ይህንን ጥሪ በመቃወምና እንዲሁም የዲሞክራሲ አርብኛ የሆነችው ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳና ሌሎችም የፖለቲካ እስረኞች ከስር እንዲለቀቁ ድምጻችንን ለማሰማት እንድንችል የቦስተንና አካባቢው የአንድነት ድጋፍ ድርጅት ዝግጅት አድርጓል። …
(ደጀ ሰላም): — ለካህናት እና ምእመናን ያላቸውን ንቀት እና አነስተኛ አባታዊ ክብር በተደጋጋሚ በማሳየት የሚታወቁት የሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ሀገረ ስብከቱን ለመምራት ባለባቸው ከፍተኛ የብቃት ማነስ እና ከቅርብ ጊዜ …
(በኃያል ዓለማየሁ)ከጥቂት ወራት በፊት የሚድሮክ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶችን የተረከበው በሚድሮክ ጥላ ሥር የሚገኘው ሜፖ የተባለው የሚድሮክ ኢትዮጵያ ፕሮ…
. የገዳሙ አጥቢያ ምእመናን ሕገ ወጡን ምርጫ ተቃውመዋል፣
. ሊቀ ጳጳሱ የአጣሪ ኮሚቴውን ተግባር ለማሰናከል እየጣሩ ነው፣
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴም
• የመሬት ዝርፊያውን ማስቆም አልተቻለም(በውድነህ ዘነበ)የመሬት ዝርፊያ እየተባባሰ በመምጣቱና ይህንን ለመቆጣጠር ወጥ የሆነ አሠራር ባለመኖሩ፣ የፌዴራ
(በጋዜጣው ሪፖርተር)የወላይታ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ግንባር መሥራችና ምክትል ሊቀመንበር፣ የኅብረት መሥራችና የመድረክ የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የነበሩ
‹‹በወሳኝ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከፓርቲዎች ጋር በሚዲያ ክርክር ይደረጋል››‹‹በሙስና ምክንያት ከታች ያለው ብቻ ሳይሆን ከላይ ያለውም ይጠረጋል››‹‹
– በአገር ውስጥና በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የቦንድ ሽያጭ ሊጀመር ነው(በውድነህ ዘነበ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉም ሠራተኞች …
– ከ60 ሺሕ በላይ የዕፅዋት ጄኔቲክ ናሙናዎች አሉ(በታምሩ ጽጌ)በጀርመን መንግሥት ድጋፍ ከ40 ዓመታት በፊት የተቋቋመው የኢትዮጵያ ዕፅዋት ጄኔቲክ ሀብት ማዕከ
(በአስራት ሥዩም)በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 200 የሚሆኑ ታጣቂ ሠርጎ ገቦች በመከላከያ ሠራዊትና በአካባቢው ሕዝብ ትብብር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ጠ
(በዳዊት ታዬ)የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ ባለቤትነት ሲኤምሲ አካባቢ ለማስገንባት ያቀዱት የአ
(በብርቱካን ፈንታ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አነስተኛ ቡና አምራች ለሆኑ 63 ማኅበራት ብድር ለመስጠት የዓለም ባንክ አካል ከሆነው ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድ
(በታምሩ ጽጌ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ያደረገው የደመወዝ ጭማሪና የሰጠው የሁለት ወር ቦነስ ክፍያ እንዳሳዘናቸውና በሠራተኞቹም መካከል ጥሩ ዓይነ
መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም
አዲሱ አመት በገባ በአንድ ሳምንት ዉስጥ፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የመብራት ኃይል አዳራሽ፣ ከአምስት ሺሆች በላይ በተገኙበት፣ መድረክ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።
ትላንት አርብ መስከረም 7 ቀን እና ዛሬ መስከረም 8 ቀን ጠዋት፣ በትልቁ የተዘጋጀ የብርቱካን ሚደቅሳን ፎቶ በመያዝ፣ […]
ለ እህት አዜብ! “ያለወትሮዬ በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ ከውድ አንባቢያን ፊት ቀርቢያለሁ።” ስትዬ ሐተታሽን ለጀመርሽ እህት አዜብ ያለ ወትሮሽ ሁለት ጊዜ ብቅ ማለትሽ መርፌ መሆንሽን ለማሳወቅ ከሆነ አክባሪሽም ያለወትሮዬ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ለምጻፍ መገደዴ ስትመለከቼ በአንጻሩ ክር መሆንህን …
የጥቅምቱ ሲኖዶስ የመንግሥት እና ቤተ ክርስቲያን ቀጣይ ግንኙነ ከመወሰን እና የቤተ ክርስቲያኒቱን ችግር ከመፍታት አኳያ ወሳኝ ጉባኤ መሆን እንደሚገባው ተገለጸ ‹‹እኛ ይህን መንበር ከያዝን በኋላ ቤተ ክርስቲያኒቱ ሰላም አጣች፤ ተደፈረች›› (ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ) ‹‹የብፁዓን አባቶችን መኖሪያ ቤት የሰበሩ እና ብፁዓን …
ከሸንቃጣዉ ዘካሊፎርኒያ ወያኔዎች ስልጣን ላይ ሲወጡ አብዮታዊ ዲሞክራሲንና ነጻ ገበያን በራሳቸዉ የፍልስፍና ፈለግና ርዕዮተ ዓለም አዋህደዉና አስታረቀዉ ለዓለም ህብረተሰብ የአመራር ችሎታቸዉንና አርቆ አስተዋይነታቸዉን ለማስመስከር ያልነፉት ጉራና ያልጎሰሙት ነጋሪት አልነበረም። ረሀብን እናጠፋለን፡ እንዲያዉም “…እህል ወደ ዉጭ አገር እንልካለን” እያሉ ነበር ሲመጻደቁ …
በነገራችን ላይየሰሞኑ የኢሕአዴግ ጉባኤ ምን ማለቱ ነው? እኛ እኮ ቻይና ሞዴላችን ናት ሲባል በኢኮኖሚ ብቻ መስሎን ነበር። ውይ በፓርቲ ልብስም ጭምር ሆነ እንዴ? ኮፍያው አልቀረ፤ ምንጣፉ አልቀረ። አይ እንዲህ ከሆነ አንድ ፊቱን አጠራርም ይቀየርልና። ሊቀ መንበር መሌ ይባልልን፤ ልክ ሊቀ …
የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ በሣምንቱ ውስጥ ስምንተኛ ጉባዔውን አካሂዷል፡፡ ጉባዔው ፓርቲውን በወጣት አመራር ለመተካት በሚቻልበትና ተስፋ በጣለበት የአምስት ዓመት የምጣኔ ኃብት ዕቅድ ላይ ለመነጋገር ነው አጀንዳ የያዘው፡፡ አዲሱ የፓርቲው አደረጃጀት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሥልጣን የሚያጠናክር እንደሚሆን ተንታኞች ይናገራሉ፡፡ ጠቅላይ …
Think of Hager Fiker Theater, once the cultural hub of 1940s Addis Ababa. It was the early home of Ethiopian musical giant Tilahun Gessesse and the popular Aster Awoke. Think of those days when the actors of Hager Fiker staged …
Yawn! “Developmental and Democratic Art” is on duty Read more »
«ኢትዮጵያ በጋዜጦች» የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ ኢትዮጵያ የተጻፉ የተወሰኑ ጽሁፎችን ጨምቆ ያቀርባል። ኢትይጵያ የመካከለኛ ገቢ ሀገር ልትሆን ትችላለች ተባል። ኢትዮጵያና ጋና በሚለንየም ልማት መሻሻል አሳዩ። ግብጽ የአባይ ውሀ አጠቃቀምን እየቀነሰች ነው። ጋምቤላ አደጋ እንደሚጠብቃት ተገለጸ የሚሉትን ርዕሶች ነው ዛሬ የምንመለከተው።
የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አምስት (ከክፍል አራት የቀጠለ) አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት) ሐ-፩፦ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ኢዴኃቅ) በአገራችን የተደራጀ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ታሪክ የተለያዩ ፖለቲካዊ አመለካከቶችና ፍልሥፍናዎችን የሚከተሉ፣ አልፎም ተፃራሪ አስተሳሰቦችን የያዙና በተመሳሳይ …
ነገ ይጀመራል ተብሎ ለሚጠበቀው የአፍጋኒስታን የምክር ቤት አባላት ምርጫ ቅድመ ዝግጅቶች በመጠናቀቅ ላይ ናቸው ።
ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ እንዲፈቱ ግፊት ለማድርግ በቲዩቢንገን የሩጫ ውድድር ይካሄዳል። ሁለት የጀርመን የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ጥሪ አቀረቡ።
በዩናይትድ ስቴትስ የ1994ቱ የሽብር ጥቃት የተፈፀመበትን ዘጠነኛ ዓመት ዓመት ለመዘከር ሃገሪቱ እየተዘጋጀች በነበረችበት ሰሞን በፍሎሪዳ ግዛት ጌይንስቪል ከተማ የሚገኘው ወደሃምሣ አባላት ያሉት “ርግብ ዓለምን የመድረስ ማዕከል” የተባለው ቤተክርስቲያን መሥራችና መሪ ፓስተር ቴሪ ጆንስ በመታሰቢያው ዕለት ቅዳሜ፣ መስከረም አንድ ምሽት ላይ …
Medrek to rally five public meetings in the coming four months. The meeting will take place in Addis Ababa, Awassa, Mekelle, Bahir Dar and Adama. The series will kick off tomorrow, September 18, in Addis Ababa at the meeting to …
The Ethiopian people’s Revolutionary Democratic Party (EPRDF) today elected Hailemariam Desalegn as Deputy Chairperson and rubberstamp its longest serving Chairperson, Prime Minster Meles Zenawi, to stay on its position. Hailemariam’s appointment came after the resignation of former Deputy Chairperson and …
EPRDF elects Hailemariam Desalegn for Deputy Chairperson Position Read more »
Whoever signed off on inviting Meles Zenawi to speak at Columbia University’s World Leaders Forum probably figured that the Ethiopian dictator’s obscurity would protect the school from any criticism. Let me be the first to prove that person wrong: Zenawi …
ስዬ አብርሃ የፃፈውን መፅሃፍ አነበብኩት። የተደጋገመውን ዝባዝንኬ እየዘለልኩ እንደምንም ጨረስኩት። የስዬ ወንድሞች የገዟቸው መኪኖች የሻንሲ ቁጥር ምንም ስለማያደርግልኝ እየነጠርኩ አልፌዋለሁ። ስዬ ላይ አልፈረድኩበትም። ከነበረበት የስልጣን ደረጃ ጋር የሚመጣጠን የማንበብ ልምድ እንደሌለው ይታወቃል። በአናቱ የተፈጥሮ እብሪቱ ሲታከልበት ማንኛውም የተጠረዘ ነገር ሁሉ …
ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን አሸጋገረን ይላል። ያለፈው ዓመት ለኢትዮጵያዊያን አርሶ አደሮች የመከራ ዓመት ነበር። በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ጋሻ መሬት ለባዕዳን ተቸብችቧል። ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ከአራት አስርት ዓመታት በፊት …
ከዝግጂት ክፍላችን ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ በውጭ አገራት በሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎች ላይ ወይም በባለስልጣናቱ ጉብኝቶች ላይ የሚደረጉ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞዎችን በሚመለከት ከዚህ ቀደም በተለያዩ ጊዜያት አመለካከታችንን ገልጸናል። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የተቀደሱ ሆነው ሳሉ፤ ዋናውን እና አገዛዙን ከነሸንኮፉ ነቅለን የማስወገዱን የአገር ቤቱን ስራ …
ዘረኛውና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ ከዚህ በኋላ ማንኛቸውም በማህበር የተደራጁ ተቋማት ተንቀሳቃሽም ሆነ የማይንቀሳቀስ ገንዘባቸውን በንግድ ባንክ በኩል እንዲያንቀሳቅሱ የሚል መመሪያ በነሐሴ ወር መጨረሻ 2002 ማስተላለፉን የግንቦት 7 ድምጽ ሪፖርተር ከሰሜን ኢትዮጵያ ባስተላለፈው ዘገባ አስታውቋል። ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ለዘጋቢያችን እንደገለጹት፥ …
የማህበራት ካፒታል በንግድ ባንክ በኩል ብቻ እንዲንቀሳቀስ የወያኔ አገዛዝ መመሪያ ማስተላለፉ ታወቀ Read more »
እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2003 ጀምሮ በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በየዓመቱ የሚካሄደው የዓለም ሃገራት መሪዎች መድረክ በዚህ ዓመት በሚያደርገው ስብሰባ የዓለማችን ኢኮኖሚያዊ ሁኔታና ተጸኖው በሚል ርእስ መለስ ዜናዊ ጽሁፍ እንዲያቀርብ መጋበዙን የዩኒቨርሲቲው ድረገጽ አስታውቋል። በዚህ ዓመታዊ ስብሰባ፥ በዓለማችን ፈታኝ እየሆኑ በመጡ ወቅታዊ የፖለቲካ፤ ኢኮኖሚያዊና …
ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የተጠናቀቀውን አስረኛው የህወሃት መደበኛ ጉባኤ ተከትሎ የተካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች ዘንድ መከፋፈልን መፍጠሩ ተዘግቧል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ድርጅት (ወይም ኢሳት) በጉዳዩ ላይ ባቀረበው ዘገባ፥ “አዲሱን የስልጣን ሽግሽግ የሚደግፉት… በአቦይ ስብሀት ነጋና በዶ/ር ገብረአብ በርናባስ መወገድ ደስታቸውን ሲገልጹ፣ …
ህወሃት ባለፈው ሳምንት ያካሄደው ምርጫ በወያኔ ደጋፊዎች መካከል መከፋፈልን መፍጠሩ ታወቀ Read more »
ቀደም ብሎ በደቡብ አፍሪካ የተካሄደውን የአለም ዋንጫ ጨዋታ እናሳያችሁዋለን በሚል ምክንያት ከ45 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስቦ እንደጠፋ ከተገለጸው አስካሉካ ኩባንያ ጀርባ አንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት መኖራቸውን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች ዜና ማግኘቱን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት አስታውቋል። ኢሳት በዘገባው በሀሌታ ማስታወቂያ …
የአንዳንድ የመንግስት ባለስልጣናት እጅ ከአስካሉካ ኩባንያ ዝርፊያ በስተጀርባ እንዳለ ተገለጸ Read more »
በአንድ እስረቤት ውስጥ የሚገኙ 400 ኢትዮጵያውያን በጋራ እንዳወጡት በተነገረለት መግለጫ ላይ እስረኞቹ በሁለት ቀናት ውስጥ የሳውዲ ወይንም የኢትዮጵያ መንግስት ለጥያቄዎቻቸው መልስ ካልሰጣቸው በራሳቸው ህይወት ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስጠንቅቀዋል። እነኝህ ኢትዮጵያዊያን እስረኞች፣ ጓደኞቻቸው በየጊዜው በበሽታ ማለቃቸውንና በተፈጸመባቸውም ኢሰባዊ አያያዝ ምክንያት እነሱንም …
በሳውዲ እስርቤቶች ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በራሳችን ላይ እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን ሲሉ አስጠነቀቁ Read more »
የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት የሆነችው አዜብ መስፍን በህወሃት አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ሆና መሾሟ ተዘግቧል። በኢትዮጵያ ስልጣን ተቆጣጥሮ ያለው ቡድን አስኳል የሆነው ህወሃት (ወይም ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ) ሐሙስ እለት አስረኛ መደበኛ ጉባኤውን ሲያጠናቅቅ …
ከሃያ ወራት በላይ በግፍ እስር ላይ የምትገኘው የአንድነት ለፍትህ እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ፌስቡክ በተባለው የግንኙነት መረብ ድረ-ገጽ ላይ በዚህ ሳምንት ታስባ ሰንብታለች። ሊቀመንበሯን ለማሰብ እንቅስቃሴ የጀመሩት ኢትዮጵያውያን፣ ካለፈው ረቡእ እስከ ዛሬ መስከረም 1 ድረስ በመረቡ ላይ …