የሶዶ ወረዳ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄ በማንሳታቸው ልጆቻቸው እንደታሰሩባቸው ተናገሩ
– ‹‹ጥያቄያቸው መስፈርት የማያሟላ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም›› አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የደኢሕዴግ ሊቀመንበር (በታምሩ ጽጌ) በሕገ መንግሥቱ የተረጋገጠላቸውን መብት ለሚመለከተው የመንግሥት አካል ጥያቄ ያቀረቡ የሰዶ ወረዳ ነዋሪዎች ልጆቻቸው እንደታሰሩባቸውና ከፍተኛ እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን ለሪፖርተር ገለፁ፡፡