የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦር…

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቅፅር ግቢዎቻቸው በስህተት የአማርኛ ቃላትን የተናገሩ ተማሪዎች ላይ ቅጣት የሚጥሉ በቁጥር ከአንድ እስከ አራት የሚጠጉ ትምህር

ከዕለታት አንድ ቀን ከምሣ መልስ ቡና የምጠጣበት ካፌ ተሰይሜያለሁ፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የአዲስ አበባ መስተዳደር ፕሮግራም ይተላለፋል፡፡ ፕሮግራም አ…

–    የቀብር ሥርዓቷ ዛሬ በትውልድ ሥፍራዋ ይፈጸማልበሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽሕፈት ደጃፍ አጠገብ በአሠሪዋ መሬት ለመሬት ስትጐተ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊታችን ሰኔ 30 እና ሐምሌ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. በሚያካሂደው የተማሪዎች የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የሕትመት ፎቶ ጋዜጠኞች አዳራሽ ተገኝተ

ይህን ከመፃፌ በፊት አልጀዚራ እያየሁ ነበር። ያሲር አረፋት የተገደለው (…he might have been poisoned with polonium, a rare radioactive isotope. ) ተመርዞ ሊሆን እንደሚችል የሚጠቁም ወሬ አወጁ። ልብሱና የጥርስ ብሩሹን ስዊዘርላንድ ላይ በመመርመር የተገኘውን ውጤት ዋቢ በማድረግ፣ አራፋት 2004 ላይ ተመርዞ ተገድሎ ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል። ሞቶ ከተቀበረ ከስምንት አመታት በሁዋላ ይህ ምስጢር ተገኘ። በጎ ነው። […]

ቴክኖሎጂ ሳንሱር በምሥራቅ አፍሪቃ እያደገ ነው በማለት የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋቹ ድርጅት – ሲፒጄ ዛሬ መግለጫ አውጥቷል።

«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነ

የኮሎኝ የጀርመን ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ወንዶች ልጆችን መግረዝ በአካል ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ እያወዛገበ ነው ። ይህ ውሳኔ ያስነ

ለአስራ-ስምንት ዓመታት ላበረከቱት አገልግሎት የሚከፈላቸዉ ጡረታ በወር አንድ-ሺሕ ሰወስት መቶ ብር ነዉ።ዶክተር ነጋሶ እንደሚሉት በጣም የሚያሳዝናቸዉ ግ…

የሰማእታቱ ደም ይጮሃል የኢትዮጵያን ሪቪው ወቅታዊ ርዕሰ አንቀጽ በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የሰማዕታቱ ደም ይጮሃል፣ የኢትዮጵያን ሪቪው ወቅታዊ ርዕሰ አንቀጽ ግምቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ሕዝብ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መብቱን ተጠቅሞ ወያኔን በምረጫ ያባረረበት፣ተስፋም የሰነቀበት ታሪካዊ ወቅት ነበር። …

የሰማእታቱ ደም ይጮሃል፤ የኢትዮጵያን ሪቪው ወቅታዊ ርዕሰ አንቀጽ Read more »

ትላንት የተጀመረው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት እና ባህል ፌስቲባልን በያለንበት ሆነን በፎቶም በቪዲዮም አይተነው ነበር። በነገራችን ላይ ይሄ በርካታ አመታትን ያስቆጠረው አንጋፋ የፌስቲቫል ዝግጅት  ESFNA በሚል መጠሪያ ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ባለፉት ሰሞናት ከፍተኛ የይገባኛል ውዝግብ እና ክርክር ሲደረግበት ቆይቶ፤ ዛሬ ዳላስ ላይ የከተሙት ዋናውን ስያሜ ሲይዙ፤ በሼክ መሃመድ አላሙዲን የሚመሩት “ሃብታሞቹ” ደግሞ የፈጀውን ይፍጅ ብለው […]

የአላሙዲ አሽከሮች በዋሽንግተን ዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ [PDF] የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን ዓመታዊ ዝግጅት በዳላስ ቴክሳስ ከጁላይ 1 – 7፥ እንዲሁም የኢትዮጵያ ሄሪቴጅ በዋሽንግተን ዲሲ ከጁላይ 27 – 29 ይካሄዳሉ። እነዚህን የኢትዮጵያውያን ዝግጅቶች ለማፍረስ …

የአላሙዲ አሽከሮች በዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ Read more »

ከአሰግድ ታመነ የጥንት ታሪክ ነው። በሩስያ ውስጥ በጭካኔውና በአይለኝነቱ የሚታወቅ ጄኔራል ነበር። ታዲያ አንድ ህፃን በግቢው ሲያልፍ የጄኔራሉ ድንክ ውሻ ስትጫወት ያያታል ድንጋይም አንስቶ ሲወረውር የውሻዋን እግር ይሰብራታል። ጄኔራሉም ከስራ ሲምለስ ውሻው ስታነክስ በማየቱ ጠባቂዎችቹን ጠርቶ ማን እንደሰበራት በከፍተኛ ቁጣና …

የንፁሃን ደም እንደፈሰሰ አይቀርም፤ አምባገነን ወያኔዎችም ከተጠያቂነት አያመልጡም! Read more »

ከ አሰግድ ታመነ የወያኔ መሪ መለሰ ዜናዊ በዘረፋ የተባበሩዋቸው ዘሮቻቸው ለግል ጥቅማቸውና ለሆዳቸው ሲሉ ህዝባቸውን ለባርነት አሳልፈው የሸጡ የሌላ ብሄር ተወላጆች ስለራሳቸው ጥቅም እንጂ ስለ ኢትዮጰያ ሕዝብና ብሄራዊ ጥቅም ምንም ግድ የሌላቸው መሆናቸውን እስካሁን የሰሩት እኩይ ተግባር በቂ መረጃ ነው:: …

ወያኔ መውደቂያው ስለተቃረበ እንዳበደ ውሻ እየተቅበዘበዘ ነው Read more »

በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚ

ሳዑዲ ዐረቢያ ውስጥ ባሉ በርካታ እሥር ቤቶች ውስጥ ያለ ፍትሐዊና ያለ በቂ የፍርድ ሂደት እየማቀቅን ነን ያሉ ኢትዮጵያዊያን በየአጋጣሚው ድምፃቸውን እያሰሙ ነው፡፡

‹‹ኢህአዴግ በቆሎ፣ ሙዝና ቡና መትከል የጀመራችሁት እኔ ከመጣሁ በሁዋላ ነው ሊለን ይፈልጋል› ተሳታፊዎች ወደ ደቡብ ክልል በአንድ ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ዘመቻ ያደረገው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሰኔ 23 ቀን 2004 ዓ.ም በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ እና ሰኔ 24 ቀን 2004 ዓ.ም ደግሞ በደቡብ ኦሞ ጅንካ ከተማ ከህዝቡ ጋር በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር […]

አንድ የተለመደችን ተረት ትንሽ ለማሻሻል ጥረት አድርጌ ልንገራችሁማ…. ሰውየው ዕድሜ ጠገብ መሆናቸውን ለማወቅ ጠጉራቸውን ተመልክቶ ብቻ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ጥቁር ጠጉር አይታይባቸውም። ሙሉ ነጭ ጥጥ የመሰለ ባለ ግርማ ሞገስ ጠጉር ባለቤት ናቸው! ልጅየው ዕውቀት ጠገብ እንዳልሆነ ለማወቅ አነጋገሩን ብቻ ሰምቶ መረዳት ይቻላል። አንድም እንኳ ብስለት ያለው ነገር አይታይበትም። ሙሉ ነጭ የሆነ ከለር አልባ አነጋገር […]

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ እውነት በሃሰት ዲል ሲመታ! ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትየጵያ ውስጥ ያለውን የፐሬስ ነጻነት ለማስከበር በሚደረገው ግብግብ ውስጥ የትግሉ ደጋፊ በመሆን በርካታ ጦማሮችን ጽፌያለሁ፡፡ በ2009 ባቀረብኩት ርእስ ስር የሰፈረው፤‹‹በኢትዮጵያ ነጻ ፐሬስ አኳያ ያለው የጦርነት ጥበብ›› የሚል …

የነጻ ፕሬስና የዝንጀሮ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ Read more »

የኢንተርኔት አገልግሎት ችግር በሲስተሙ ላይ እክል ፈጥሯልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ የኮር ባንቢንግ ሲስተም በመላ አገሪቱ …

በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስ…

ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እ

በአገራችን የሚደረገው፣ ስለአገራችን የሚነገረውና በዓለም ደረጃ መዳቢዎች ተሰራጨ የሚባለውን ሪፖርት ስንመረምረው ‹‹እሰይ›› የሚያሰኝ እናገኝና፣ ‹

ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስ

በተከሰሱበት የሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ፣ የቅጣት ማቅለያ ሐሳብቸውን እንዲያቀርቡ ፍርድ ቤቱ ሲያሳውቅ በቅድ

በኢትዮጵያ የሦስት ዓመታት ቆይታቸውን አጠናቀው በመጪው ማክሰኞ ወደ ባግዳድ ለሌላ ተልዕኮ ያመራሉ፡፡

ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡

ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡ