የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በድጋሚ ሊከለስ ነው

በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ፡፡