ናዝሬት ትምህርት ቤት የምረቃ በዓል መሰረዙ ወላጆችን አስከፋ
‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም›› የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደ
‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም›› የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደ
ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ይወጣበታል ተብሎ ለሚጠበቀው የአዲስ አፍሪካ ሁለገብ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚውል ካፒታል ለማሳሰብ ለተ…
በአገሪቱ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የበላይ አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት በተፈለገው ደረጃ ያልዳበረ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ አሁን የተነሣ ሳይሆን ለዓመታት ሲታገልለት የቆየ መሆኑን የሲዳማ አርነት ንቅናቄ አስታወቀ፡፡
ሰኔ 19 በዓለም ዙሪያ የሥቃይ አያያዝ ተጋላጭና ተጎጂ የሆኑ ሰዎችን ለመደገፍና የሥቃይ አያያዝንም ለመዋጋት የተወሰነ ዓለምአቀፍ ዕለት ነው፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት እንደ ድርጅት የተቋቋመው ከጥቂት ወራት በፊት ሲሆን፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ከዳር ቆመው ሲቆጩ የነበሩትን ኢትዮጵውያንን፤ ከአሜሪካ፤ ከካናዳ፤ ከአውሮፓ፤ …
የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል Read more »
የሲዳማ አርነት ንቅናቄ እንዳስታወቀዉ የሕዝቡ ጥያቄ ሠላማዊና የሕገ-መንግሥቱን ድንጋጌዎች የጠበቀ ነዉ።በሌላ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድርን ከኦ
የዕለቱ ዜና
ድሮ ድሮ አሉ የሰው ልጆች ቋንቋ ሁሉ አንድ ነበር። ታድያ ከእለታት በአንዱ ቀን ትልቅ ግንብ ገንብተው ፈጣሪያቸው ያለበት ሰባተኛው ሰማይ ላይ ደርሰው ምን እያደረገ እንደሆን ሊሰልሉት አሴሩ። የሀሳባቸውን ለመሙላትም፤ አንድም የሰው ልጅ ሳይቀር ተሰባስበው በዚህ እኩይ ስራ ላይ ተጠመዱ። እግዜርም ይህ የማይሆን የቂል ሀሳባቸው እንደማይሳካ ያውቃልና፤ በሌሎች መልካም ስራዎች ላይ ጊዜያቸውን እንዲያሳልፉ፣ እንዲሁም በዚህ የተነሳ […]![]()
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ስንት በመቶው በራሱ ጉዳይ፣ በእህል በውሀው ጉዳይ ከማንሾካሾክ አልፎ አፍ አውጥቶ ይናገራል?፤ ለማንስ
ፍትህ ጋዜጣ አልሻባብ ጋር ግንኙነት አለው የሚያስብል ኢሜል ተልኳል
(ሊያነቡትና ሊያውቁት የሚገባ)
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ተነባ
«ሳውዲ አረቢያ በዚያች አገር ላሉ ለሚሊዮኖች ክርስቲያኖች የእምነት ነጻነት እየነፈገች ነው። በሃይማኖታቸው ሳቢያን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን እያዋከበች ነው። ክርስቲያኖች መጽሃፍ ቅዱስ ይዘው በመገኘታቸው ብቻ በደል ይፈጸምባቸዋል። ይሄ የአሜሪካንም ሆነ የዓለም አቀፍ መሠረታዊ የሃይማኖት ነጻነት የሚጻረር ነው።»
ህጋዊውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ይቅርታ መጠየቅ አለብን ከተድላ ጌትነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በታሪክ ካሳለፈቻቸው ዘመናት ማለት ዘመነ ዮዲት ጉዲት ዘመነ ግራኝ ዘመነ ኢጣሊያ (የአምስቱ አመት ወረራ) የባሰ የመከራ ዘመን መግፋት ከጀመረች …
ህጋዊውን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለብን Read more »
ትክክለኛ መሪነት የሚሰጥ የሃማኖት ተቋም ምስረታ የሌላ ሃይማኖት ተከታዮችም እንዲተባበሩ ጥሪ ተደረገ፡፡
የድሕነት መከራን ከወላጆቻቸዉ፥ በልፋት ጥረት ከድሕነት መዉጣትን ከኑሮ-ሕወታቸዉ፥ የምሕድስና እዉቀትን ከአሜሪካኖች፥ የሐይማኖት ፅናትን ከሙስሊም ወን…
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ሰማዩ ተደረመሰ! ብዙዎች አንባቢዎቼ ‹‹ተረት ተረት የመሰረት››ን የመኝታ ተረቶች ምን ያህል እንደምወዳቸው ያውቃሉ፡፡ በቅርቡ በጣም የምወደውን የመኝታ ሰአት ተረት “የፒኖኪዮን ታሪ በአፍሪካ” ጽፌ ነበር፡፡ ለመሆኑ ሰለ ሚጢጢዋ ጫጩት ክፉኛ ዽንጋጤ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ይሄዉላችሁ አንድ …
የዶይቸ ቬለ «የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን መድረክ» ዛሬ ጠዋት ተከፈተ። እስከ ረቡዕ በሚቆየው የውይይት መድረክ ላይ ከ 100 አገሮች የተውጣጡ 1800 ሰዎች ይሳ…
ኢትዮጵያ ወደ ሶማሊያ የላከቻቸውን ወታደሮች በሶማሊያ እንደምታቆይ ሮይተርስ የዜና ወኪል ያለፈው ቅዳሜ ባወጣው ዘገባ ገለፀ።
እኔ የምለው ወዳጄ ቅድም ስለ በእውቀቱ ስዩም ጉዞ ሳወራ አብሬው አነሳዋለሁ ብዬ ስደተኛ እንደመሆኔ መጠን ቀልብ አጥቼ የራሳሁት አንድ ጉዳይ አለ… ምን መሰልዎ…!? ታዋቂዋ ተዋናይ መሰረት መብራቴ ከሀገር ወጥታ አሜሪካ ጥገኝነት ጠየቀች የተባለው እውነት ነው እንዴ!? መቼም ምን ሆና!? ብሎ መጠየቅ አግባበብ አይደለም። ምክንያቱም “ጉዳችንን” መቼ አጣነውና! መሰረት መብራቴ በቀጥታ ከፖለቲካው ጋር የሚያገናኛት ነገር ባይኖርም […]![]()
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤ ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ ሰው “ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ሞቱ እየተባለ ይወራል” ብሎ ያረዳኝ። ይሄ ወዳጄ ዜናውን ሲሰብርልኝ፤ ስሜቴ ሁሉ ተሰባበረ። የኛ አገር ፖለቲካ ሁኔታ የባሰውን ጨለመብኝ። ሰማይ ተደፋብኝ። አዘንኩኝ። ደበረኝ። ለመሆኑ እኚህ 30 አመት ኢትዮጵያን የወጉና ምናልባትም የአገራችንን ያለፉትን 21 አመታት ታሪክ የቀያየረውን […]
ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ” ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]![]()
ሰላም ወዳጄ ዛሬ ብዙ ወሬዎች ሳይኖሩኝ አይቀሩም፤ ታድያ ከየትኛው ልጀምር!? ብዬ ሳስብ ይቺ “ኢጃ በና” ትሁን ብዬ አካፈልኳችሁ። “ኢጃ በና” ማለት ቃሉ ኦሮሚፋ ሲሆን የአይን መክፈቻ! ማለት ነው። ብዙ ጊዜ ቃሚዎች ዋናውን ጫት “ቂማህ” ከመጀመራቸው በፊት ትንሽ ነከስ ነከስ የሚያደርጓትን አይን መክፈቻ ወይም ኢጃ በና! ይሏታል። ተጀመረ፤ ደራሲ በውቀቱ ስዩም ትላንት በጣይቱ ሆቴል አድናቂዎቹ፣ የጥበብ […]![]()
“አበበ ባልቻ – እንደ ሕወሓት” በሚል ርእስ ‘ሰውለሰው’ በሚለው ድራማ ላይ የፃፍኩትን ተከትሎ አንዳንድ አስተያየቶችን ሳነብ ቆይቻለሁ። አበበ ባልቻ ሕወሓትን ወክሎ ሲተውን እንደነበር በብዙዎች ዘንድ ታምኖበታል። የአስናቀ አወዳደቅ የሕወሓት (አዜብ / መለስ)ን ፍፃሜ የሚያመለክት ስለመሆኑም ሰፊ ግንዛቤ አለ። በድራማው ውስጥ፣ “የኢትዮጵያ ወኪልማናት?” የሚለው ጥያቄ ላይ ግን ልዩነት አለ። አንድ ሰው በብእር ስም cyberethiopia.com ላይ እንዳሰፈረው […]
በየኔታ ተክሌ
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤
ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ
ታሪክ፥ ባህልና የሲኒማ ጥበብ፤
ሥፍራው አዲስ አበባ፤ ጊዜው የዛሬ 30 ዓመት። ቴሬዝ ገሂማ ትባላለች። አሥርታት ያስቆጠረው የዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ትውስታዋን የልጅነት ጊ…
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባ
ዛሬ ሰንበትም አይደል!? ሲነጋ ከኔጋ በተለያዩ ጨዋታዎች የምንገናኝ ይመስለኛል። ለዛሬ ግን በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር አዲስ ጉዳይ መፅሔት ላይ ያወጣውን ይቺን ጨዋታ ትቋደሱልኝ ዘንድ አነሆ… እላለሁ! በሀይሉንም አዲስ ጉዳይንም “ገለታ” እንላለን! ተመልካቾቻችን በአዲስ አበባ ስቴዲየም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጥ አስራ አንድና የመንግሥት ባለሥልጣናት የሚያደርጉትን ጨዋታ ከዚህ ከስቱዱዮአችን በቀጥታ የምናስተላለፍላችሁ እኔ፣ ኢንስትራክተርና ጋዜጠኛ ድማሙ እንዲሁም ቴክኒሻናችን ነይማ ነን፡፡ ወደ […]![]()
ፕ/ር ዳንኤል ክንዴ ለኢትዮጵያ አንድነት፣ ነፃነትና ዕድገት አስተዋጽኦ ያደረጉ ብዙ የኤርትራ ተወላጆች ነበሩ፣ አሁንም አሉ። ከእነዚህ ግለሰቦች መካከል ከፍተኛውን ቦታ ይዘው የሚገኙት ብላቴን ጌታ ሎሬንዞ ታዕዛዝ ናቸው። ብላቴን ጌታ ማለት የንጉሥ ዋና ጉዳይ ፈጻሚ ማለት ነው። እኝህ ሰውዬ የት ነበር …
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ለአገርና ለወገን እቆረቆራለሁ፤ ለአገርና ለወገን እቆማለሁ፤ በቃልም ሆነ በተግባር ገለልተኛ ተመልካች አልሆንም ብሎ በቁርጥ …
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ 777 የመንገደኞች አውሮፕላን ላይ ጉዳት በማድረስ አራት ሚሊዮን ብር አክስረውኛል በማለት ከሥራ አባሯቸው የነበሩትን ሁለ…
• ተጠቃሚ ሳይፈቅድ የንግድ ማስታወቂያ በተጠቃሚ ስልክ አይሰራጭም • የጋዜጦች የማስታወቂያ ሽፋን ከ70 በመቶ መብለጥ የለበትም • የውጭ ማስታ…
የኢትዮጵያ ባቡር ኮርፖሬሽን ከመቀሌ ከተማ እስከ ወልዲያ (ጎራ ገበያ) ድረስ ያለውን 260 ኪሎ ሜትር የባቡር ሐዲድ እንዲዘረጋለት ከቻይና ኮሙዩኒኬሽን ኮንስት…
ከጥቂት ዓመታት በፊት ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያን የጎበኘ አንድ ኡጋንዳዊ ጦማረኛ፣ በስብሰባ ምክንያት አዲስ አበባን ሲጎበኝ ከታዘባቸው ጉዳዮች አንዱ ዘመ…
• ነገ ለውይይት ይቀርባልየኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በመላ አገሪቱ ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሮች ለኢንዱስትሪ ዞን ግንባታ የሚሆኑ ቦታዎችን በውክልና ተረ
ከአፍሪካ አገሮች ኢትዮጵያ የተሻለች ናት እያልን ስናስተጋባ ብንቆይም፣ በአሁኑ ጊዜ ግን ኢትዮጵያ የምትኮራበት ደረጃ ላይ ሳይሆን የምታፍርበትና የምትሰ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ….
‹‹ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ጤንነት ላይ ናቸው – ኤርትራ የተሟላ ጦርነት መክፈት አትችልም››አቶ ሽመልስ ከማል፣የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት…
በዳዊት ታዬና በዘካሪያስ ስንታየሁየኢትዮጵያ ምርት ገበያን ለመመሥረት ሐሳብ በማፍለቅና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲያገለግሉ የቆዩት ዶክተር እሌኒ ገብረ
ከጂቡቲ ወደብ ዕቃቸውን ማንሳት ያልቻሉ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መላ እዲፈልግላቸው ጠየቁ፡፡ ንግድ ም
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በክፍል፡ አምስት፡ ህወሓት፡ ሙሉ፡ በሙሉ፡ የሚቆጣጠረው፡ መንግስት፡ እንዴት፡ አድርጎ፡ ተቋሞችን፡ ወገናዊ፡ እንዳደረገ፤ ሃቭትና፡ ጥሪት፡ ለእራሱና፡ ለደጋፊወቹ፡ እንደሚያካብት፤ የመከላከያ፤ የህግ፤ የውጭ፡ ግንኙነት፤ የጉምሩክ፤ የባንክ፤ የማዘጋጃ፡ ቤት፤ የአስተዳደር፤ የተፈጥሮ፡ ጥሪት፡ አጠቃቀም፤ የስራ፡ ፈቃድ፤ የትምህርት፡ ድርጅቶችን፡ በሙሉ፡ ፖለቲካዊ፤ ዘራዊ፤ እንዳደረገ፡ …
ትላንት ሰኔ 15 2004 ዓ.ም የጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይግባኝ ታይቶ ነበር። በይግባኟም “ከግንቦት ሰባት ጋር ወይም ከኤርትራ መንግስት ጋር አሲራለች ለሚለው ክስ ማስረጃ አልቀረበብኝም።” ብላ የተከራከረች ሲሆን ከኢትዮጵያ ሪቪው ድረ ገፅ ጋር ያላት ግንኙነት የጋዜጠኝነት ግንኙነት መሆኑን ለዚህም ክፍያ እንደተከፈላት እና ከውጪ ሀይሎች የገንዘብ ድጋፍ አግኝታለች የተባለው ይሄው የሰራችበት ክፍያ መሆኑን አስረድታለች። ያገኘችው ክፍያም አንድ […]![]()
ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ ስነሳ ‹‹የኛ ሰው በአሜሪካ›› የሚል ርዕስ ልሰጠው ፈልጌ ነበር፡፡ ችግሩ ይሄ ርዕስ አሜሪካንን ረግጠው በተመለሱ ሰዎች ስለተለመደ
(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]![]()
(ይቺ ጨዋታ በትላንቱ ፍትህ ጋዜጣ ላይ ወጥታ ነበር! ታድያ የብሎጋችን ታዳሚያንስ ለምን አያነቡልኝም… እባክዎ ተቸገሩልኝ ወዳጄ…!) ውድ የፍትህ ጋዜጣ ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ? ከዛሬ ነገ ብቅ እላለሁ እያልኩ ሳይሳካልኝ እየቀረ ተጠፋፍተን ከረምን እኮ! ፌስ ቡክ ሰፈር ግን በብዛት አለሁ። በየ ዕለቱ የሆነ ነገር ሳልል የዋልኩበት ጊዜ የለም። እንደውም ባለፈው ጊዜ “ኑ ፌስ ቡክ ሰፈር እንሰባሰብ” የሚል […]![]()
የአፍሪቃ ክፍለ ዓለም በአየር ንብረት ለውጥ ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ። ረሃብና የአየር ለውጥ ፣ በአሁኑ ሰዓት ክፉኛ የተጎዳውን የብዙ የአፍሪቃ ሃገራት ኤኮ…