ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋውን የባቡር መስመር የህንድ ኩባንያ ሊረከበው ይችላል

ኦቨርሲስ ኢንፍራስትራክቸር አላያንስ የተሰኘው የህንድ ኩባንያ ከአዋሽ ጂቡቲ የሚዘረጋው የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ እንዲሰጠው፣ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽንን እየወተወተ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡