የኬንያ ዘመቻ በሶማሊያ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በሰሜን ኬንያ በሁለት ዓብያተ-ክርስቲያን ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ሲገደሉ አርባ የሚሆኑም ቆስለዋል። ጥቃት አድራሾቹ ጥቃት ከጣሉ በኋላ ማንነታቸው ሳይታወቅ ሸሽተው ተሰውረዋል።