የትምህርት ፖሊሲው ምን እያፈራ ነው? ድንጋይ ጠራቢ ወይስ ባለሙያ? Ethiopian Reporter June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡