50ኛዉ የአልጀሪያ የነፃነት በዓል DW Amharic July 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዛሬ 50ዓመት ነዉ አልጀሪያ ከፈረንሳይ ግኝ ተገዥነት ተላቃ ነፃነቷን የተቀዳጀችዉ። መንግስት ይህን ዕለት ለመዘከር በጀት መድቦ በዋና ከተማዋ በዓል ደግሷል። ዕለቱንም በታሪክነት ለማስታወስ 50ኛዉን የነፃነት በዓል የሚገልፅ ሳንቲም ተዘጋጅቷል።