የህዳሴው ግድብ ሐይቅ የመንድያን ግድብ ያጥለቀልቃል ተባለ

ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እንደሚያጥለቀልቅ ተገለጸ፡፡