የአውሮፓ ኅብረት ኢትዮጵያ የግዳጅ ሰፈራ አላካሄደችም አለ

ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ፡፡