አማርኛ መናገር የሚያስቀጣባቸው ት/ቤቶች DW Amharic July 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቅፅር ግቢዎቻቸው በስህተት የአማርኛ ቃላትን የተናገሩ ተማሪዎች ላይ ቅጣት የሚጥሉ በቁጥር ከአንድ እስከ አራት የሚጠጉ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ይነገራል። ብዙዎች ድርጊቱን እንደ እድገት እና መሻሻል ሲቆጥሩት በዛው መጠን ደግሞ ትውልድን መግደል ነው የሚሉ አይታጡም። ለመሆኑ ባህል ያድጋል ሲባል ምን ማለት ነው?