አከራካሬው የወንዶች ልጆች ግርዛት በጀርመን DW Amharic July 3, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኮሎኝ የጀርመን ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ወንዶች ልጆችን መግረዝ በአካል ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ እያወዛገበ ነው ። ይህ ውሳኔ ያስነሳው ክርክር የዛሬው አውሮፓና ጀርመን ዝግጅታችን ትኩረት ነው በዓለም የጤና ድርጅት ግምት ከዓለማችን ወንዶች 1/3 ተኛው ተገርዘዋል ።