የሁለቱ ሱዳን መንግሥታት ውይይት በአዲስ አበባ
በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚያፈላልጉበት አንድ መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቶ አወያይቶዋል።