የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ

በእነአንዱዓለም አራጌና እስክንድር ነጋ ብይን ላይ ቅሬታዎቹ እየተሰሙ ያሉት በሃገር ውስጥና ከሃገርም ውጭ ከተለያዩ አካላት ነው፡፡

በኢትዮጵያ መላውን ሙስሊም ማኅበረሰብ በቀጥታ የሚያሣትፍ ምርጫ ለማካሄድ የጊዜ ሠሌዳ መውጣቱን የኢትዮጵያ ዑለማዎች ምክር ቤት አስታወቀ።

የእነ አንዱዓለም አራጌን ክስ ሲከታተል የነበረው ፍድር ቤት ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. በተሰየመው ችሎት፣ ሁሉንም ተከሳሾች ጥፋተኞች በማለት ውስኔ ሰጥቷል፡፡ አቶ መለስ ዜናዊ በተለያዩ አጋጣሚዎች የታሳሪዎችን ጥፋተኛነት በአደባባይ የተናገሩትን፣ ፍርድ ቤቱ በጹሁፍ አንብቦታል፡፡ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነጻነት የሚባል ፈጽሞ የሌላቸው ተቋሞች መሆናቸውን ከማሳየት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም፡፡ በተጨማሪም የፍትህ ተቋማት ህውሓት/ኢህአዴግ በስልጣን እስካለ […]

[Read in PDF] የመለስ ዜናዊ አምባገነናዊ አገዛዝ አንጋፋዉን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን ለማፍረስ የአላሙዲንን ገንዘብ ተጠቅሞ ህሊናቸውን በሸጡ ሆድአደር ወኪሎቹ አማካይነት የሰላም የሆነውን የስፖርት መድረክ በተለመደ የከፋፍለህ-ግዛ ፖሊሲው መጠቀሚያ ለማድረግ በስም አመሳስሎ ሊያደናግር ቢሞክርም በፍትህ አደባባይ ከተረታ በኋላ “AESAONE” …

አርቲስቶችና ነጋዴዎች በአላሙዲን AESAONE ዲሲ ፌስቲቫል ላይ እንዳይሳተፉ እንጠይቃለን Read more »

ቴአትር የተለያዩ ባህሎችን በማቀራረብ የሚያበረክተው ድርሻ ላቅ ያለ ነው። እዚህ ጀርመን ሐገር ቦን ከተማ ውስጥ ዶቼ ቬለ ሬዲዮ ጣቢያ ባዘጋጀው ዓለምአቀፍ …

በፖላንድ መዲና ዎርሶ ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በሚደረገው የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የጀርመን እና የኢጣልያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድኖች ይጋጠማሉ። አሸናፊ

በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ …

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]

ትላንት ሁለት አሳዛኝ ዜናዎች ሰምቼ ደብቶኝ ነበር የዋልኩት። ሲጠበቅ የነበረው የእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ “አሸባሪ ናችሁ!” በሚል ፍርድ መደምደሚያ አግኝቷል። ቀጣዩ ምን ይፈረድባቸው ይሆን? የሚለው ነው። ጊዜውን ጠብቆ አብሮ የምናየው ነው። ነገር ግን አንድ ጥይት እንኳ ተኩሰው የማያውቁ ግለሰቦች “አሸባሪ” ተብለው በይፋ ሲፈረድባቸው ስናይ ድብርት ሲያንሰን ነው! ሌላው አሳዛኝ ዜና ደግሞ ወደ ደቡብ አፍሪካ […]

ለሆዳቸዉ ያደሩ የአላሙዲ አሽከሮች AESAONE በሚል ስም ዋሽንግተን ዲሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫል ለመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰልፍ ላይ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያነ ሁሉ እንድትገኙ እንጠይቃለን። ሕጻናት በርሃብ ከሚቆሉባት ሃገራችን የተፈጥሮ ሃብትዋ በወያኔና አላሙዲ ሽርክና እየተበዘበዘ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ለዋልጌዎችና ሆድአደሮች ያስረሽ-ምቺዉ ፌስቲቫል …

አላሙዲ ያዘጋጀው የወያኔ ፌስቲቫልን ለማክሸፍ የተጠራ ሰልፍ – እሁድ 5 PM Read more »

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ …

የአንዱአለም አራጌ የዛሬው የፍ/ቤት ውሎ የመጨረሻ ንግግር Read more »

ዋለልኝ መኮንን የወያኔ/ኢህአዲግ መንግስት ምንም ህዝብ ህዝብ ሳይሸት ላለፉ ሀያ አመታት የኢትዮጵያ ህዝብ የይሁንታ ድምፅ አግኝቻለው የበብሄር ብሄረሰብ መብትና እኩልነት አስከብሬያለው እያለ በማምታታትና በማጭበርበር ስልጣኑን የሙጥኝ ብሎዋል:: በሌላው በኩል ደግሞ ህዝቡና ከወያኔ ውጭ ያሉት የኢህአዴግ ካድሬዎችና የአጋር ድርጅቶች አባላቶች በተለያየ …

ከወያኔ ጋር የሚሰሩ ድርጅቶችና አባላቶቻቸው ነፃነታቸውን የሚናፍቁ ናቸው Read more »

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ

Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ

ያሳለፍነው ግማሽ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰብአዊ ክብሩና ዴሞክራሲያዊ መብቶች የታገለበት ዘመን ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶቹ ባለቤት ለመሆን እስካሁን አልታደለም፡፡ እኔም በተፈጠርኩበት በዚህ ዘመን ለራሴ፣ ለልጆቼና ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ዴሞክራሲና ነፃነት እንደሚገባን በማመን አቅሜ በፈቀደው መጠን ታግያለሁ፡፡ ይኼን በማድረጌ በማንም ላይ በክፋት አልተነሳሁም፤ ይኼን በማድረጌ ህግ ጥሼ አላውቅም፤ ይኼን በማድረጌ በደሃዋ ሃገሬ ጥቅም ላይ […]

በታንዛንያ አቋርጠው ማላዊ ለመግባት በኮንቴይነር ታጭቀው ይጓዙ ከነበሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ውስጥ ቢያንስ አርባ አምስቱ ጫካ ውስጥ ሞተው መገኘታቸው …

ሰሞኑን በአርምሞ ሰነበትኩ፡፡ በሀገር ቤትም ሆነ በውጪው አሳዛኝና አስገራሚ ዜናዎችና ሀተታዎች ግን እየተደነቅሁ፣እየቆዘምኩና እየተሳቀቅሁ ከርሜያለሁ፡፡ በተለይ በተለይ በሁለቱ ጉዶች – መለስና አሳድ፡፡ እንደነዚህ ሁለትና ሦስት ቀናት ግን በሰው ልጆች ከንቱነት ተደምሜ አላውቅም፡፡ በመሠረቱ የኢትዮጵያን ጉዳይ ሸለል ካላሉት በእርግጠኝነት ሊያሳብድ ይችላል፤ ወያኔዎቹ ግን ይህን ይፈልጉታል – ጠቅልለን ጨርቃችንን እንድንጥልና ብቻቸውን ካለገልማጭና ካለቆንጣጭ ካለአሳባቂም ሥልጣንና ሀብት ላይ […]

የግብጹ ሙስሊም ብራዘርሁድ በጠባብ ልዩነት አሸነፈ፡፡ እንኳን ደስ ያለው፡፡ ማሸነፍ ደስ ይላል፡፡ እንደማሸነፍ የሚያስደስት የለም፡፡ ይህ እስላማዊ ቡድን በአፄ ሙባረክ ዘመነ መንግሥት ከሕዝቡ 20 በመቶ ብቻ ይደግፈው እንደነበር ሰምቻለሁ፡፡ ዛሬ ግን ሕዝብ ተገልብጦ 53 በመቶ አካባቢ በሚሆን የመራጮች ድምፅ ይሄው እስላማዊ ቡድን አሸነፈ ተብሏል፡፡ ዓለም ዘወርዋራ ስለሆነች ይህ ክስተት አይደንቅም፡፡ የግብጽ ነገረ ሥራ ከኛዋ ከርታታ […]

በእነ አንዷለም አራጌ መዝገብ በሽብርተኛነት ተጠርጥረው በፌደራል ዓቃቤ ሕግ ክስ የተመሰረተባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ጨምሮ 24 ተከሳሾች ሰኔ 20 ቀን 200…

የወለኔ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ እሑድ ሰኔ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. በመሀል አምባ የጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ በፖሊስ ኃይል (ተበትኗል) ተበተነ፡፡

•    በዓመት ከሁለት ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጣ ፖታሸ ለመሸጥ ታቅዷልበኢትዮጵያ ፖታሽ ለማምረት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው አላና ፖታሽ ምርምር በሚያ…

በጋምቤላ ክልል ለሻይ ቅጠል ልማት በወሰደው ሰፊ መሬት ምክንያት ከፍተኛ ውዝግብ አስነስቶ የነበረው የህንድ ኩባንያ ጣውላ ሲያመርት ተገኘ፡፡

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለቱርክ ግዙፍ ኩባንያ ያፒ ሜርካንዚ የ1.7 ቢሊዮን ዶላር የባቡር መስመር ግንባታ ሥራ ሰጠ፡፡ ገንዘቡ ከቱርክ ኢምፖርት ኤ

–    ጉዳዩን ፌዴራል ፖሊስ ይዞታልበቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካዛንቺስ ሱፐር ማርኬትና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መካከል ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አን

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን (ተመድ) የአባልነት ቅጽ የሞላችበት 67ኛ ዓመት ትናንት በተባበሩት መንግሥታት ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣናት፣ አምባሳ

‹‹ተማሪዎቹ ስለፈጸሙት ድርጊት ምንም አንናገርም››  የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተርከ50 ዓመታት በላይ በማስተማር በርካታ ሴት ኢትዮጵያውያንን ለከፍተኛ ደ

ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ይወጣበታል ተብሎ ለሚጠበቀው የአዲስ አፍሪካ ሁለገብ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚውል ካፒታል ለማሳሰብ ለተ…

በአገሪቱ ውስጥ በየደረጃው ያሉ የበላይ አመራሮች ለውጥን የመምራት ክህሎት በተፈለገው ደረጃ ያልዳበረ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ምክር ቤት እንደ ድርጅት የተቋቋመው ከጥቂት ወራት በፊት ሲሆን፤ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ከዳር ቆመው ሲቆጩ የነበሩትን ኢትዮጵውያንን፤ ከአሜሪካ፤ ከካናዳ፤ ከአውሮፓ፤ …

የሽግግር ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ከጁላይ 1 እስከ 3 ባሉት ቀናት በዳላስ ከተማ ይካሄዳል Read more »

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ እንዳስታወቀዉ የሕዝቡ ጥያቄ ሠላማዊና የሕገ-መንግሥቱን ድንጋጌዎች የጠበቀ ነዉ።በሌላ በኩል የደቡብ ኢትዮጵያ መስተዳድርን ከኦ