ዳዊት ዋስይሁን
የተከበረና ጀግናው አበበ ገላው የአቶ መለስን አንገት ካስደፋቸው አንስቶ የሰውየው ስም በየትኛውም ጎራ ባለ የመገናኛ አውታርም ሆነ የማህ

ካለፈዉ መጋቢት ወር አንስቶ ለስኳር ልማት ፕሮጀክት ሲባል ጥንታዊዉ የዋልድባ ገዳምን ይዞታ ይነካል በሚል የተለያዩ ወገኖች ስጋታቸዉን ሲገልፁ ተደምጠዋል…

ሰሎሞን ተሠማ ጂ.
በመጀመሪያ፣ አንድ ሰው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመጓዝ ላይ ሳለ፣ በአጋጣሚ አንድ ወርቃማ-ቁልፍ ቢጥል በዚያው መንገድ እንደሚመለስ አያ…

የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ  በዕረፍት ላይ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ በረከት ስምኦን ለ…

Tweet “መለስ ታመመ” የሚለውን ወሬ ተከትሎ፣ ኮማ ውስጥ መግባቱና መሞቱ እየተነገረ ሰንብቶአል። የወያኔ መንግስት ግን ወሬውን አፍኖ ለመቆየት ተጨናነቀ። መለስ ጀርመን ሃገር ላይ ቀዶ ጥገና ህክምና ማድረጉ በአንድ ወገን ሲገለፅ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ቤልጅየም 10 ቀናት አልጋ ይዞ መሰንበቱ ተሰምቶአል። “አዲሳባ ገባ” የሚለው ተሰምቶ ሳያበቃ፣ “ብራስልስ ላይ መሆኑ ተረጋገጠ” ተባለ። ወሬዎቹ መልከ ብዙና ውል አልባ […]

ይህች ምድር የሁላችንም ናትና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር አለብን:: By Haile Mulu Dated: Sunday, 08 July 2012 00:00 አቶ ተሻለ ሰብሮ፣ የኢራፓ ፕሬዚዳንት ምርጫ 97ን ተከትሎ በኅብረተሰቡ ዘንድ የተፈጠረውን ከፖለቲካ የመሸሽ ሁኔታ ለማስተካከልና ተስፋ የቆረጠውን ሕዝብ ተስፋ የማለምለም …

ይህች ምድር የሁላችንም ናትና በኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት መፍጠር አለብን Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የጤንነት ሁኔታ አስጊ እንዳልሆነና በሚቆጠሩ ቀናት ውስጥም ወደሥራቸው እንደሚመለሱ ከሕወሓት መሥራቶችና አንጋፋ መሪዎች አንዱ የሆኑት አቶ ስብሃት ነጋ ለቪኦኤ አስታወቁ፡፡

በጀርመን ሀገር በተለያዩ የምርምር ተቋማት የሚገኙ ተመራማሪዎች፣ ለዘመኑ ችግር ዘመናዊ መፍትኄ ለማግኘት መላ ከመሻት የቦዘኑበት ጊዜ የለም። ጀርመን ውስ…

በላያፕዚሽ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ተገን ጠያቂዎች እስከዛሬ በነበረው አሰራር ከህብረተሰቡ ተገልለው በተወሰነ አካባቢ እንዲቆዩ ነው የሚደረገው ። ወደፊት ግ…

ባለፉት ስምንት ዓመታት ከአዲስ አበባ ለጀርመን ሬዲዮ ጣቢያ (ዶቼቬሌ) የአማርኛ ድምፅ ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው የቀብር ሥርዓት በተወለደበት …

ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በግብርና ሚኒስቴር አማካይነት በሊዝ የተፈቀደለትን 1,500 ሔክታር መሬት ለመረከብ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን በተገኘበት ወቅት…

በ21 ዓመታት የአፍሪካ ኅብረት ስብሰባ ታሪክ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በጤንነት ችግር በ19ኛው የአፍሪካ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያልተሳተፉት ጠቅላይ ሚኒስትር መለ

የተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ሰኞ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባዔ ከዚህ ቀደም ይደረግ ከበረው በተለየ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተገኝተው ማብራሪያ ሳይሰ

የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣር…

–    ለባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቤቱታ ቀርቧልበድሬዳዋ ከተማ የሚገኘውና 114 ዓመትን ዕድሜ ያስቆጠረው ልጅ ኢያሱ እንደ ቤተ መንግሥት ያርፉበት የነበረው

የ ኣቶ መለስን መሄድ ተክትሎ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉ ባለስልጣናት ዘንድ ምን ሊፈጠር ይችል ይሆን? ወታደሩስ ምን ያስብ ይሆን? መቼም ህዝቡ ለውጥ በሃይል ፈልጓልና ከሳቸው መሄድ በሁዋላ ሊነሱ በሚችሉ ትርምሶች ጊዜ ብዙዎች የሚሰጉበት የብሄር ግጭት ይፈጠርስ ይሆን? በሚሉ ሃሳቦች …

አቶ መልስ ሲሄዱ ምን ይፈጠር ይሆን? Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ መግለጫ በሀገራችን ላለፉት 21 ዓመታት የተንሰራፋው የህወሓት /ኢህአዴግ አገዛዝ የሕዝቡን አጠቃላይ ኑሮ ወደ አዘቅት የከተተው አልበቃ ብሎ አሁንም በከፋፍለህ ግዛው ስልት የጭቆና አገዛዙን አጠናክሮ ለመቀጠል እየተፍጨረጨረ ነው። ህወሓት/ኢህአዴግ በትረ መንግስቱን እንደጨበጠ የሃገሪቱን መከላከያ ሃይልና የደህንነት …

ያንዱ ጥቃት ለሌላው ውጋት ሊሆን ይገባል Read more »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ም/ቤት የወጣ መግጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ም/ቤት ያወጣዉን የአቶ መለስ ዜናዊ ከዚህ አለም በሞት የመለየት ዜና በተመለከተ ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ የገዢዉ ስርአት እንዲያረጋግጥ በፈጠረዉ ጫና መሰረት 24 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ለመጀመርያ ጊዜ የስርአቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር …

ዕውነትና ንጋት እያደር ይጠራል (የሽግግር ምክርቤት) Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ለመናገር ነጻነት የቆየውን አበባል ለማስታወስ፤‹‹በማንኛውም ሕብረተ ሰብ ውስጥ እጅጉን አስፈላጊ የሆኑ ሁለት ጉዳዮች ይገኛሉ፡፡ የመጀመርያው በነጻነት መናገር ሲሆን ሌላውን ግን አላስታውሰውም›› ይባላል:: በነጻነት መናገር የሁሉም የሰብአዊ መብቶች መሰረት ነው፡፡ በኔ ግምት፤የህብረተሰቡ ሃሳብን የመናገርን ነጻነት …

እሪ! እንበል ለኢትዮጵያ Read more »

ዋለልኝ መኮንን አምባገነናዊው የወያኔ ገዛዝ የፈጠረው አስከፊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ምስቅልቅሎች ምክንያት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጎሳ ፆታ ቃቅንቃ እድሜ ሀይማኖት ሳይል በከፍተኛ ሁኔታ ህዝቡ ሀገራዊ ስሜት እንዳይኖረው በሀገሩ ላይ የባእድነት ስሜት እንዲሰማው ይባስ ብሎም ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደዱ ሆነዋል:: ወያኔ ላለፉት …

ስሙን ቀይሮ ከሚመጣ ወያኔና ከድል አጥቢያ አርበኞች መጠንቀቅ ነው Read more »

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ታመው ቤልጅየም መዲና ብራስልስ በሚገኝ ሴይንት ሉክ በተባለ ሆስፒታል ሕክምና እየተደረገላቸው መሆኑን በኢንተር

ከአንድ ዓመት በፊት፤ በሰሜን አፍሪቃ የለውጥ እንቅሥቃሴ ከመቀጣጠሉ በፊት፤ በ 1964 እና በ1985 ዓ ም፤ ሱዳናውያን፤ «ወታደራዊ አገዛዞችን ያፈናቀለ፣ አኩሪ የ…

ጤናይስጥልኝ እንደምን አምሽታችኋል ? ዛሬ ጋዜጠኛ ታደሰ እንግዳው ፣ አዲስ ዘገባ ሊያቀርብልን በዝግጅት ላይ ነበረ ፣ ግን አልሆነም! እጅግ ያሳዝናል! ከዚህ …

Tweet ተመስገን ደሳለኝ ሰሞኑን አዲስ አበባ በወሬ መጋኛ ተመታለች። ወሬው በአዲስ አበባ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በተለይም በአውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደ ጉድ እየተራገበ ነው- የ57 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጠና መታመም። ህመማቸውንም ተከትሎ ቤልጂየም ለህክምና መሄዳቸው እና ከፍተኛ ሊባል የሚችል ክብደት የመቀነሳቸውም ወሬ እንዲሁ የመጋኛ ያህል ነው። በእርግጥ የጉብዝናውን ወራት የዱር ፍሬ […]

አርብ ለቅዳሜ አዳር በፖሊስና በአወሊያ መስጊድ ዙሪያ በተሰባሰቡ የሙስሊም ማህበረስብ አባላት መካከል ግጭት ተቀስቅሶ ከመቶ በላይ ታሰሩ 16ሰዎች መቁሰላቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ይፋ አድርጓል።

ከኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክርቤት የተሰጠ መግለጫ ሐምሌ 6 ቀን 2004 ዓ.ም [በPDF ለማንብብ እዚህ ላይ ይጫኑ] ዘረኛውና ጨቋኙ የህወሓት አገዛዝ በሃገራችንና በህዝባችን ላይ እየፈጸማቸው ያለው ህዝብ የማሰቃየት፤ የማሰር፤ የመግደል፤ ከቀየ የማፈናቀል፤ ጋዜጠኞችን ማሰር፤ የመናገር፤ የመሰብሰብና የመቃወም ነጻነትን ማፈን፤ ታሪካዊ የሃይማኖት …

ለስርዓት ለውጥ ዝግጅት ወሳኝ ምዕራፍ ተከፍቷል Read more »

ሰደቃው ሰላማዊና ኃይማኖታዊ ነው በመሆኑ የሚቋረጥበት ምክንያት የለም ሲሉ አንድ የሕዝበ ሙስሊሙ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል አስታወቁ፡፡

የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት የኢትዮጵያ መንግሥት «አሸባሪነትን መዋጋትን ሰላማዊ ድምፆችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነዉ» በማለት አዉግዞታል። የሑዩ

መገናኛ ብዙኀን ፤ ዛሬ ዐቢይ ግምት ከሰጧቸው ጉዳዮች አንዱ፣ አዲስ አበባ ውስጥ በ 24 የተቃውሞ የፖለቲካ ሰዎችና ጋዜጠኞች ላይ ፍርድ ቤት ያስተላለፈው ብይን…

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

ዛሬ አዲሳባ ፍትህ ጋዜጣ ላይ የምትወጣ ስለ አቶ መለስ መጥፋት አበክራ የምትጠይቅ እና የምትጨነቅ አንድ ጨዋታ አለችኝ። ለዝች ብሎግ አንባቢዎች ነገ ትለጠፋለች። እስከዛ ይቺን መቆያ እንኩማ፤ ያው ሁላችንም እንደሰማነው አቶ መለስ ተይዘዋል። ስንቱን ሲይዙ የነበሩት ሰውዬ አሁን ግን ራሳቸው በእግዜሩ በሽታ ተይዘዋል። በህመማቸው ሳቢያም ፓርላማው እንኳ ይኸው የ2005 ዓ.ም በጀቱን እስካሁን አላፀደቀም። እኔ የምለው ግን […]

የአውሮጳ ህብረት አባል መንግሥታት፡ የህብረቱ ምክር ቤት እና ኮሚሽን የህብረቱን አባል ሀገራት የተገን አሰጣጥ ፖሊሲ አንድ ወት ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔ

ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ እና የዋናውና የሕዝብ ግንኙት ኮሚቴውም አባል ኢስታዝ አሕመዲን ጀበል ዛሬ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸው መ