በጥያቄ የታጀበው የዓረብ አገር ጉዞ Ethiopian Reporter June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወደ ክሊኒኩ የሚወስደው አቋራጭ ግራና ቀኝ ጥግ ጥግ ይዘው በተቀመጡ፣ እንዲሁም በሚወጡ በሚወርዱ ሴቶች ተጨናንቋል፡፡ ጥቂት ወንዶችም አሉ፡፡