ተጨባጭ መሠረት የሌለው የተጋነነ ስጋት በሽታ ነው?
«ሃኪምዎን ይጠይቁ» በህክምናው አነጋገር በእንግሊዝኛ Delusion በመባል በሚታወቅ የህመም ዓይነት ዙሪያ ከአድማጮች የተላከ ጥያቄን መሠረት ያደረገ ዝግጅት ነው ይዞ የቀረበው።
ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን በዚህ በዩናይትድ ስቴትስ በአሪዞና ክፍለ ግዛት በታዋቂው ሜዮ ክሊኒክ፥ የነርቭና የአዕምሮ ሃኪም ዶ/ር ዮናስ እንዳለ ገዳ ናቸው።
የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤