የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ድጋሚ መመረጥ DW Amharic July 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር አባላት ለሌላ አምስት ዓመት እንዲያገለግሉ ሹመታቸውን አፀደቀ።