የሶሪያ የወደፊት ጉዞ DW Amharic July 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶሪያን እልቂት ፍጅት ለማስቆም የሽግግር መንግሥት እንዲመሰረት የሚጠይቀዉን እቅድ ያፀደቁት ሐያላት ዕቅዱን እንዳሻቸዉ እንደተረጎሙት ሁሉ የሶሪያ ተፋላሚዎችም እንደፈለጋቸዉ ተርጎመዉታል።የሚዋጉት ሐይላት አንድ-ያደረጋቸዉ ነገር እቅዱን እኩል መቃወማቸዉ ነዉ