ጡረታ ለኮሪያ ዘማቾች
የደቡብ ኮሪያ መንግሥት ከዛሬ 61 ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል ሥር ኮሪያ ለዘመቱት ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ጡረታ እንደሚከፍል
የደቡብ ኮሪያ መንግሥት ከዛሬ 61 ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል ሥር ኮሪያ ለዘመቱት ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ጡረታ እንደሚከፍል
እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥል
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ በዋሽንግተን ዲሲ ከ July 27 – 29/12)
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት
ነገ የሚጀመረው የለንደኑ የ2012 የኦሎምፒክ ውድድር የልሂቃን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የሚደሰትብት ጨዋታ መሆኑን የብሪታኒያ ባለሥልጣናት አበክረው ያስገ…
መድረክ የተባለው የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲ ወደ ግንባር መለወጡን ባለፈው ሰኞ ዘግበናል
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ፕሬዜዳንት ኔልሰን ማንዴላ ባለፈው ሳምንት 94 ዓመታቸውን አከበሩ፡፡እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜንና ጤናን ይስጣቸው፡፡ ፕሬዜዳንት ማንዴላን የሚያከብሩና የሚያፈቅሩ ሰዎች ‹‹ማዲባ››ብለው ይጠሩዋቸዋል፡፡እሳቸውም የሰብአዊ ፍቅር ተስፋ፤ ትእግስት፤ራዕይ ናቸው፡፡ ደቡብ አፍሪካ በጭለማው ሰአት ማዲባ ከጭለማ እስር ሲወጡ ፈገግታ ለብሰው፤ …
ከነገ በስቲያ ፣ የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር በልዩ ሥነ ሥርዓት እንደሚጀመር ይጠበቃል። የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት በ 1896 እንደገና ከተጀመረ ወዲ
የጋናዉ ፕሬዝደንት ድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸዉ የተሰማዉ ትናንት ማምሻዉን ነዉ። ፕሬዝደንት ጆን አታ ሚልስን ሳይታሰብ ለህልፈት ያበቃቸዉ ምክን…
ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም። ባለፈው ጊዜ “ኣቶ …
ታረቀኝ ሙጬ
በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው። ኢሕአዲግ የህወሓ…
የጀርመን ህገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት ፣ መንግሥት ጀርመን ለሚኖሩ ስደተኞች የሚሰጠውን የገንዘብ ድጎማ ከፍ እንዲያደርግ አዟል ። የፍርድቤ
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ህመም ዙሪያ የህገ መንግሥቱ ሙሉነት ጥያቄ ዉስጥ ገብቷል ይላል መኢአድ
ላለፉት ሰላሳ ዓመታት HIV/AIDS በዓለማችን ከ30 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ፈጅቷል። ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ጉዳኤ በዩናይትድ ስቴትስዋ ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከእሁድ ጀም…
የዕለቱ ዜና
የጋዜጣዉ አዘጋጆች በየሳምንቱ ሐሙስ እንደሚያደርጉት ሁሉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስም ጋዜጣቸዉን ለማሳተም ወደ ብርሐንና ሠላም ማተሚያ ቤት ላኩ።ማተሚያ ቤቱ
የአፍሪቃ የጨርቃ-ጨርቅ ፋብሪካዎች ለአሜሪካ ታላላቅ መደብሮችና ባለሞዶች አልባሳትንና ሌሎች ምርቶችን ሲያቀርቡ ቆይተዋል። ይህ ሊሆን የቻለው ደግሞ በአ
እንዳዴ እንደ አርቆ አሳቢ መሪ ጋምቢያን በነዳጅ ዘይት-አበሸብሻታለሁ፥ ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ቅጠል በጣሽ-ወይም ሥር ማሽ HIV-AIDSን ፈዋሽ ነኝ ይላሉ።ጃማ…
click here for pdf ማክሰኞ ሐምሌ 3 ቀን 2004 ዓም የተዘጋውን የኢንተርኔት መሥመር ለማስከፈት እዚህ አያት መንገድ ጉርድ ሾላ ያለው የቴሌኮሙኒኬሽን ቅርንጫፍ ሄድ
መንግሥት በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ አይግባ የሚል መልእክት የሚያሰሙ ሙስሊሞች አደባባይ እየወጡ፣ በሰላማዊ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ሲያቀርቡ ወራት ማለፋ
ጠቅላይ ሚንስትሩ ይታከሙበታል የሚባለዉ በብራስልስ-ቤልጂግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢሜይል የሠጠን መለስ ግን ጠቅላይ ሚንስትሩ ሕክምና ላይ ናቸዉ መባሉን «
ከክንፉ አሰፋ የሞዛምቢኩ መሪ የነበሩት ጀነራል ሳሞራ ማሼል በአውሮፕላን አደጋ በ1986 (እ.ኤ.አ) በሞቱ ጊዜ ወዳጃቸው ኮ/ል መንግስቱ በአደባባይ ወጥተው፤ “ሳሞራ አልሞተም! ሳሞራ በመካከላችን አለ!” ብለው ሲናገሩ ትዝ ይለኛል። አለም አቀፍ ሜዲያው የሚለው ሌላ – እሳቸው የሚነግሩን ሌላ። ነገሩ በለጋነት አስተሳሰብ …
ለውጥና ማምከኛ የወያኔ ስልት! በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ ከዳዊት ዋስይሁን ለውጥ የተፈጥሮ ህግ ነው። ነገሮች በህዋችን ውስጥ በማያቋርጥ አንቅስቃሴ እና ለውጥ ላይ እንዳሉ ሳይንሱ አረጋግጦታል። አገራችን እና ሕዝቦችዋ ለውጥን ከተራቡና ከናፈቁ አመታት ተቆጠሩ። ከዚህ በፊት ህዝቡ ተስፋ ጥሎባቸው ከፍተኛ …
ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በቁጥር ሰባት የደመደምኩት፤ አገርን ከአስከፊ አደጋ ለመከላከል ከተፈለገ፤ መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሰው ርህራሄ ከሌለው፤ ዘርፎ ለዘራፊ ዳራጊ ከሆነ የዘረኛ ስርአት አላቆ ለፍትሃዊ አማራጭ የሚቨጁ አገር አቀፍ ተቋሞችን መገንባት ያስፈልጋል። አለበለዚያ፤ አገራችን ሁልጊዜ ያልተረጋጋ ች ሆና ትቆያለች፤ ህዝቧም …
Tweet(ዘ-ሐበሻ) በፓልቶክ ውስጥ ካሉት በርከት ያሉት የመወያያ ክፍሎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደሙ የሆነው ቃሌ የመወያያ ክፍል 5 የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን በጁላይ 28 ቀን 2012 በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለማወያየት መጋበዙን ለዘ-ሐበሻ በላኩት ጥሪ አስታወቁ። የጥሪውን ሙሉ ቃል እንደሚከተለው አቅርበናል። July 21, 2012 ለተከበራችሁ፡ የጥምረት ለነጻነት ለእኩልነትና ለፍትህ በኢትዮጵያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ […]
ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ምኒልክ ሲሞቱ፣ መኳንንቱ ለሕዝቡ የ‹እምዬ›ን ሞት ለማርዳት ፈርተው ዓመታት ቆይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊስ ዳግማዊው…
Tweet(ፍትህ – ተመስገን ደሳለኝ) በትላ ንትናው ዕለት ለስርጭት መብቃት የነበረባት ፍትህ የጠቅላይ ሚንስትሩን መታተም ተከትሎ በተፈጠረው የስልጣን ትግል እያሸነፈ በመጣው አክራሪ ሀይል ተስተጓጉላ የነበረ ቢሆንም በማግስቱ እንድትታተም ተፈቅዷል ተብሎ ታተመች፡፡ ትላንት ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይም ሙሉ በሙሉ ታትማም አለቀች፡፡ ነገር ግን አንባቢያን እጅ ልትደርስ አልቻለችም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ (በዛው ኃይል ትዕዛዛ ይመስለኛል) በአቃቢ ህግ ብርሃኑ ወንድምአገኝ […]
– የወረዳ ፍትሕ ጽሕፈት ቤት ኃላፊም በክሱ ተካተዋልየአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባ የሆኑ ሁለት የፖሊስ ኃላፊዎችና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተ…
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኪንግ ኤጀንት (የውክልና የባንክ ሥራ) አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አዲስ መመርያ ለማውጣት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ላለፉት አምስት ዓመታት ግሽበት እያሻቀበም እያስጨነቀም ነበር፡፡ አሁንም አስጨናቂና አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው፡፡
መስከረም 2003 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሕአዴግ ስምንተኛው ጉባዔ የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለመቅረፍ በመላ አገሪቱ እንዲካሄድ የወሰነው የቁጠባ ቤ…
ባለፈው ሳምንት በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው ሰማያዊ ፓርቲ፣ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በኑሮ ውድነት፣ በሥራ አጥነት፣ በሙስናና በአስተዳደር ብልሹነት የተ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያዎች 942 ሚሊዮን ብር ብድር መስጠቱን ምንጮች ገለጹ፡፡
የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ኢንተርፕራይዝ በሚያካሂደው የመልቲ ሞዳል አሠራር ምክንያት በተፈጠረው ችግር፣ ባለፉት ሁለት ሳምንት ቡና ወደ ውጭ መላ
ልማት ባንክ ፊት ለፊት ቆማ ወደ ተክለሃይማኖት የሚወስደው መንገድ የትኛው እንደሆነ ትጠይቃለች፡፡ ዕድሜዋ ከአሥራ አምስት አልያም ከአሥራ ስድስት እንደማ…
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ
አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደ
– ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟልዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳ
ቻይና ለአፍሪቃ ሀገራት በሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የሚከፈል ሀያ ቢልየን ዶላር ብድር እንደምትሰጥ አስታወቀች። ቻይና ይህን ያስታወቀችው በቤይዢንግ በተከ
እንደ ሃገራሽን የሃምሌ ዝናብ ያለማቆም የሚወርደው የወሬ ናዳ አእምሮአችንን ሲያሳምመን ቀናት ቆጥረናል። በጦርነት ጊዜ ቀዳሚ መስዋዕትነት የምትከፍለው እውነት እንደ መሆኑዋ ሁሉ በወሬ ናዳም እውነት ትሞታለች። ሞታም ትነሳለች። ቀደም ባለው የወሬ ነፋስ የሻቢያው አለቃ አረፉ ተብለን ነበር። እሳቸውም ጊዜ ቆጥረው ብቅ …
የመለስ ወይም የአቶ ኢሳይያስ ሞት ለምድራችን መፍትሄ አያመጣም – አደፍርስ ተሰማ Read more »
የኢትዮጵያዊያን ሰመር ፌስቲቫለ በቫንኩቨር
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን የጤና እክል ተከትሎ፥ እንዲህ ባለው ሁኔታ ወቅት ሕገ መንግሥቱ ያገር ማስተዳሩን ሥልጣን በሚሰጠው አካል ማንነትና በአገ
“ሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሮመዳንን የተቀበለው እያዘነ ነው”
በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራ
ሀሳብን በነፃ መግለፅ ኢትዮጵያ ውስጥ ተፅዕኖ እንደሚደረግበት የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሚገልፁበት በአሁኑ ወቅት አምደኖች ምን አይነት ተሞክ…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ
የኢትዮጵያ መንግሥት ህገመንግሥቱን እንዲያከብርና በሃይምኖትም ጣልቃ እንዳይገባ በሪያድና ካይሮ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጠየቁ ።በነዚህ ከተሞ