ፍትሕ ሚኒስቴር የፍትሕ ጋዜጣን ዕትም አገደ

–    ለሕትመት 80,385 ብር ክፍያ ተፈጽሟል

ዘወትር ዓርብ ማስተዋል ሕትመትና ማስታወቂያ ድርጅት እያሳተመ የሚሰራጨው ፍትሕ ጋዜጣ፣ ያለፈው ዓርብ ዕትም እንዳይሰራጭ በፍትሕ ሚኒስቴር ታገደ፡፡