የጋምቢያ የሠብአዊ መብት ይዞታ DW Amharic July 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እንዳዴ እንደ አርቆ አሳቢ መሪ ጋምቢያን በነዳጅ ዘይት-አበሸብሻታለሁ፥ ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደ ቅጠል በጣሽ-ወይም ሥር ማሽ HIV-AIDSን ፈዋሽ ነኝ ይላሉ።ጃማሕ። ሕዝባቸዉን ግን እንደ ወታደራዊ አምባገነን ሰጥለጥ አድርገዉ መግዛታቸዉን እንደቀጠሉ ነዉ።