“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጊዜያዊ ወይም ቋሚ ሕመም ቢያጋጥመው ማን ተክቶት ይሠራል ለሚለው የሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ክፍተት አለበት”

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል፣ የሕግ ባለሙያ

አቶ ዮሐንስ ወልደ ገብርኤል አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡  የመጀመርያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱት እዚህ አዲስ አበባ ነው፡፡