የመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ዘገባ DW Amharic July 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኤርትራና የሶማሊያ ተቆጣጣሪ ቡድን ኤርትራ ለሶማሊያው አማፂ ቡድን አሸባብ ቀጥተኛ ድጋፍ ስለማድረጓ ማስረጃ እንዳላገኘ ገለፀ ሆኖም ቡድኑ ኤርትራ በድብቅና በእጅ አዙር የመሣሪያ ዝውውር የወታደራዊ ሥልጠና