በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ማንም የለም

ታረቀኝ ሙጬ

በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው። ኢሕአዲግ የህወሓት የመሀል አገር ስም መሆኑን መቼም ማንም አያጣውም። ለዚህ ነው በርዕሴም ሆነ በዚህ አንቀጽ መጀመሪያ ይህን የማጭበርበሪያ ካባ ላነሳ ያልወደድኩት።