ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት
(ሙሉውን መልእክት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን መልእክት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) መግለጫ)
በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ጤንነት ላይ አሉባልታ ሲሉ ለገለፁት ለያንዳንዱ ዘገባ መልስ አልሰጥም ሲሉ የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ በረከት ስምዖን ተናገሩ፡፡
በ1997 የፀደቀው ያሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት በገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግና በተቃዋሚዎች መካከል አንዱ የልዩነት ምክንያት ሆኖ ዘልቋል።
ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ለአሜሪካ ድምጽ በቅርቡ በስጠሁት ቃለ ምልልስ ላይ በኢትዮጵያ ሕገ መንግስት መሰረት ጠቅላይ ሚኒሰተሩ በህመም፤ በእክል በሞት በአካለ ጉዳት በተለያዩ ሰበቦቸ በሰራው ላይ መገኘት ባይችል የስልጣን ዝውውሩ አንደት ይሆናል የሚል ጥያቄ ቀርቦልኝ ነበር ነበር። መልስ …
በሙሉነህ ዮሃንስና የውጭ ጉዳይ ምንጮች የተጠናከረ (ጁላይ 31 2012)
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ መለስን ሲያስታምም ከርሞ ከብራስልስ ወደ አዲስ አበባ
የሕዝበ ሙስሊም ጥያቄዎች መፍትሔ እንዲሠጣቸው ጠይቀዋል፡፡
Tweet ከአገሬ አዲስ ሃምሌ 24-2004 ዓ.ም.(01-08-2012) ከሦሥት ወራት በፊት በይፋ የተቋቋመውን ሸንጎ ለመመሥረት ከሁለት ዓመት በፊት ጥሪ ያደረገው የጥቂት ግለሰቦች ስብስብ አገሪቱ የምተገኝበትን በማጤን ወደየት አቅጣጫ እንምትጓዝ፣አሁን የተፈጠረውን ሁኔታ በቅድሚያ በመገመት መደረግ የሚገባውን ብሔራዊ ተግባር ተንብይቶ ነበር። ኢትዮጵያን ለገጠማትና ሊገጥማት ለሚችለው ችግር መፍትሔው በጋራ ታግሎ ዴሞክራቲክ ሥርዓት እንዲሰፍን ፣በአገሪቱ ሰማይ ላይ የተንጠለጠለው የመበታተን አደጋ እንዲቀለበስ፣የሕዝቦቿ […]
በ 19ኛው ክፍለ ዘመን ፍጻሜ ፣ እ ጎ አ ሚያዝያ 6, 1896 ዓ ም ፤ የአዲሱ ዘመን የኦሊምፒክ እስፖርት ውድድር ፤ ጥንት በተጀመረባት ሀገር ግሪክ መዲና ፤ አቲና እንደ…
የአውሮፓ ሕብረት በወቅቱ በዓባል ሃገራቱ የበጀት ቀውስ ተወጥሮ ነው የሚገኘው። በክፍለ-ዓለሚቱ ጥቂት ረዘም ካለ ጊዜ ወዲህ የዚህን የፊናንስ ቀውስ ያህል መ…
የእለቱ ዜና
የኢትዮጵያዊነት ቅርስ በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ (የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር በሰሜን አሜሪካ ለሚያደረገው ፪ኛ ዓመታዊ በዓል የተበረከተ ጦማር) የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ለሁለተኛ ጊዜ በማክበር ላይ የሚገኘውን በዓል አስመልክተው ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በቋጠሮ ድረገጽ ላይ ለንባብ ያበቁትን እጅግ ጠቃሚና ትምህርት ሰጭ …
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ሁለተኛ ክብረ በዓል/ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ከጁላይ 27 እስከ ጁላይ 29, 2012 ድረስ በጆርጅ ታውን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ሁለተኛውን ክብረ በዓል በደማቅና በተሳካ ሁኔታ አካሄዷል። በዚህ ዝግጅት ላይ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ኢትዮጵያዊያን የተሳተፉ …
የኢትዮጵያ ውርስና ቅርስ ማሕበር ሁለተኛ ክብረ በዓል/ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ Read more »
እንዴት እኩል ይሙት ወቅታዊ ግጥም። በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። እንዴት እሉል ይሙት።
I couldn’t post the word document as usual because of some technical difficulties of my Amharic software. For the time being please read the article in PDF. Sorry for the inconveniences.click here for pdf
በኢትዮጵያ መንግሥትና IOM በሚል ምሕፃረ-ቃል በሚጠራዉ ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አማካይነት ወደ ሐገራቸዉ የተመለሱት ስደተኞች በየመን አቋርጠ…
በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ወረዳ ባለፈው ሳምንት በሶስት ቀበሌዎች የተቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት ከ33ሽህ በላይ ሰዎች ወደ ኬንያ ማፈናቀሉን የኬንያ ቀይ-መስቀል አስታወቀ።
በእጅ ስልክ የአጫጭር የጽሑፍ መልእክት ማስተላለፊያ መሥመራችን በኩል ፣ ምሬታቸውንም ሆነ ብሶታቸውን የሚገልጹ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች ፤ በ…
የዓለም ዜና
ብሪታንያ፡ ኔዘርላንድስ እና ጀርመን ለርዋንዳ የሚሰጡትን ርዳታ አቋረጡ። እነዚሁ ለጋሽ ሀገሮች ይህን ርዳታ ለማቆም ሰሞኑን የወሰኑት
ደቡብ ኢትዮጵያ በኬንያ ጠረፍ አኳያ በምትገኘው ሞያሌ ውስጥ ረቡዕ(18.11.2004 ዓ. ም.)በተቀሰቀሰው ግጭት አንዳንድ የአካባቢው አስተዳደር አካላት እጃቸው እንደ
ሶሪያዊዉ እንደ ቱኒዚያና እንደ ግብፃዊዉ፥ አደባባይ የወጣዉ የአሰድ አገዛዝ እንደ ቤን ዓሊና እንደ ሙባረክ ብጤዎቹ በሠላማዊ ሕዝባዊ ግፊት እንዲወገድ ፈ
በአሁኑ ሰአት ስልጣን ላይ ያለውን ዘረኛና አንበገነናዊ ስረአት ለማስወግድ እየተደረገ ባለው ትግል ጠንካራ የለውጥ ሀይል ሊሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ክፍሎችን ሁለንተናዊ አቅም ደረጃ እንስጥ ቢባል ከተቃዋሚ ድርጅቶች ቀጥሎ የመምሀራን ሁለንተናዊ ጥንካሬ በአምስተኛ ደረጃ የሚመጣ ይመስለኛል። መምህሩ የሰራተኛው መደብ አካል ነው። በአንድ ደምረን ከወሰድነው ደረጃችን ወደ አራትተኛ ከፊ ሊልም ይችላል። በእሰካሁኑ ታሪካችን እንዳየነው ለነጻነት፤ ለእኩልነት፤ ለፈትህ በተደርጉ […]
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ዋለልኝ መኮንን የወያኔው ጠቅላይ ሚንስቴር ከሞቱ/ከታመሙ ጀምሮ የህወሃትና ወይም ኢህአዴግ( ኢህአዴግ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማጭበርበር የወጣ ስም መሆኑን እንዳትዘነጉ) ምን ያህል ከአንድ ጎጥ የተውጣጣ የበሰበሰና የተበላሸ የፓርቲና የግለሰቦች ስብስብ እንደሆነ ግልዕ አድርጎልናል:: በጣም አስገራሚው ደግሞ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች/ የወያኔ ቃል አቃባይ በረከት …
ወያኔ ፣የኢትዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት እስከመቼ ባዳ ሆነውብን ይዘልቃሉ Read more »
• ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸ
የማዕድን ሚኒስቴር በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት በኦጋዴን ቤዚን ውስጥ ካሉብና ሂላላ በተባሉ ሥፍራዎች የሚገኘውን የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት እንዲያለማ ፔትሮትራ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነ…
ዶ/ር መሐሪ ታደለ ማሩ በደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት የግጭት መከላከልና አደጋ ትንታኔ ክፍል ፕሮግራም ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን በዓለ
– አሥር የፍራንስ ቴሌኮም ከፍተኛ ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን ተተክተዋልፍራንስ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮምን ለማስተዳደር የኮንትራት ጊዜው እያበቃ በመሆ
አዎን ‹‹ድር ቢያብር አንበሳ ያስር›› ይባላል፡፡ የኅብረትን፣ የመተባበርንና አንድ የመሆንን አስፈላጊነት ለማሳየት የሚነገር አባባል ነው፡፡ ሊባልም
– ጅቡቲም ተጨማሪ ኃይል ጠይቃለች- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ተማረዋልኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለሱዳን ለመሸጥ ባደረገ…
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት (ጨፌ አሮሚያ) ባሳለፍነው ሳምንት በአዳማ ከተማ ባደረገው ዓመታዊ ጉባዔ፣ ባልተጠበቀ ሁኔታ የክልሉን ጠቅላይ ፍርድ…
• ከሶሪያም ስደተኞች እንዲመጡ ይደረጋል ተብሏልትናንት ጠዋት ረፋዱ ላይ በመንግሥትና በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ትብብር 277 ኢትዮጵ
– ሕገወጥ እርድ ለመከላከል ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለጤና አስጊ የሆኑና ከባህል አንፃር ለምግብነት የማይውሉ እንስሳትን በማረድ ለሽ…
የአውሮጳ ህብረት በዚምባብዌ ላይ የጣለውን ጠንካራ ማዕቀብ በከፊል አነሳ። ህብረቱ ከአንድ አሠርተ ዓመት በፊት በዚችው ሀገር ላይ የወሰደውን የማዕቀብ ር
የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው ለቀጠለው ልዩነት መፍትሄ እንዲያስገኙ ያስቀመጡት የመጨረሻ የቀን ቀጠሮ የፊታችን ሀሙስ እ…
ሶሪያ ውስጥ በመንግሥት ወታደሮችና በአማጽያን መካከል፣ በተለይ ፤ ከደማስቆ ቀጥላ በስፋት 2ኛ በሆነችው ሰሜናዊ የወደብ ከተማ አሌፖ፣ ውጊያው ተፋፍሞ እን
ለጁመዓ ጸሎት በአዲስ አበባዉ የአንዋር መስጊድና በአካባቢው የተሰባሰቡ በብዙ ሽህዎች የሚገመቱ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዛሬም ተቃዉሞአቸዉን አካሄደዋል
ሰሜን ወሎ ኡርጌሳ የሚባል ቦታ ላይ ነው የሚገኘው፤ ገምሻት አማተር ከያኒያን የስነፅሁፍ ክበብ ይሰኛል። የክበቡ አባላት የዛሬ ሶስት ዓመት ግድም መስከረም …
ማሊን ከገባችበት ቀውስ ለማውጣት እቅድ አውጤቻለሁ የሚለው የማሊ የሽግግር መንግስት ከሃገሪቱ ዋነኛ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቃወሞ ገጥሞታል ። መንግሥት የአ…
የደቡብ ኮሪያ መንግሥት ከዛሬ 61 ዓመት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ኃይል ሥር ኮሪያ ለዘመቱት ኢትዮጵያውያን በቋሚነት ጡረታ እንደሚከፍል
እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥል
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ በዋሽንግተን ዲሲ ከ July 27 – 29/12)
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአደባባይ ከታዩ ዛሬ 35 ቀናት ተቆጠሩ
ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት