ኦሎምፒክ የህዝብ ጨዋታ
ነገ የሚጀመረው የለንደኑ የ2012 የኦሎምፒክ ውድድር የልሂቃን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የሚደሰትብት ጨዋታ መሆኑን የብሪታኒያ ባለሥልጣናት አበክረው ያስገነዝባሉ ። በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ እንኳን የብሪታኒያን ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ስብጥር ለማንፀባረቅ ተማሪዎች ነርሶችና ሌሎች ተራ ዜጎች ሁሉ እንዲሳተፉ ይደረጋል ።