ፍትሕ ጋዜጣ መታገድ DW Amharic July 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የጋዜጣዉ አዘጋጆች በየሳምንቱ ሐሙስ እንደሚያደርጉት ሁሉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስም ጋዜጣቸዉን ለማሳተም ወደ ብርሐንና ሠላም ማተሚያ ቤት ላኩ።ማተሚያ ቤቱን መንግሥት ነዉ የሚቆጣጠረዉ።ግን ያዉ እንደተለመደዉ ጋዜጠኞቹ፥ አምደኛ-አምባቢዎችም ፍትሕን አርብ ቀን ጠበቁ።የለችም