ደሞክራሲ ለህዝብ መቼ? (አስራደው ከፈረንሳይ)
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ዳዊት ዋስይሁን
አቶ መለስ ከዚህ በፊት የራሳቸው እንዳልሆኑ በምርጫ 2010 ወቅት ነግረውናል። እንዲህ አሉን ”ድርጅቴ ቀጥል ካለኝ አሉ ”ታዲያ ይህ ድርጅት የ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(ሙሉውን መልእክት በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) መግለጫ)
በሙሉነህ ዮሃንስና የውጭ ጉዳይ ምንጮች የተጠናከረ (ጁላይ 31 2012)
አምባሳደር ብርሃነ ገብረክርስቶስ መለስን ሲያስታምም ከርሞ ከብራስልስ ወደ አዲስ አበባ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
(የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ በዋሽንግተን ዲሲ ከ July 27 – 29/12)
ታረቀኝ ሙጬ
በራስ ላይ ችግር በመፍጠር እንደህወሓት ያለ ጅላንፎ የትም የለም – ለነርሱ እርግጥ ነው የብልጣብልጥነት መለያቸው መሆኑ ነው። ኢሕአዲግ የህወሓ…
የኢትዮጵያዊያን ሰመር ፌስቲቫለ በቫንኩቨር
ዳዊት ዋስይሁን
የተከበረና ጀግናው አበበ ገላው የአቶ መለስን አንገት ካስደፋቸው አንስቶ የሰውየው ስም በየትኛውም ጎራ ባለ የመገናኛ አውታርም ሆነ የማህ
ተስፋዬ ገብረአብ
“መለስ ታመመ” የሚለውን ወሬ ተከትሎ፣ ኮማ ውስጥ መግባቱና መሞቱ እየተነገረ ሰንብቶአል። የወያኔ መንግስት ግን ወሬውን አፍኖ ለመቆየት…
ያሬድ አይቼህ
የደርግን ወታደራዊ መንግስት ለማስወገድ በተደረገው ትግል የብዙዎች ህይወት ተሰውቷል። ከቀይ ሽብር ጀምሮ ኢህአዴግ አዲስ አበባን እስከተቆ
ሰሎሞን ተሠማ ጂ.
በመጀመሪያ፣ አንድ ሰው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመጓዝ ላይ ሳለ፣ በአጋጣሚ አንድ ወርቃማ-ቁልፍ ቢጥል በዚያው መንገድ እንደሚመለስ አያ…
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
በተመስገን ደሳለኝ (ፍትህ ጋዜጣ – አዲስ አበባ)
አዲስ አበባ በለውጥ ፍላጐት ከአፍ እስከ ገደቧ ታጥናለች። እዚህም እዚያም የፖለቲካ ወግ ይጠሰቃል። በቡድን …
ዓለማየሁ ታዬ [email protected]
ኢትዮጵያ ውስጥ በጋዜጠኝነት ሙያ በማዕረግ ተመርቆ በዚሁ ሙያ በኤሌክትሮኒክስ ራዲዮ እና ፕሬስ ሚዲያ እያገለገለ በአዲስ አበ
በታምሩ ገዳ
እውቁ የነጻ ፕሬስ አባል፡ ጋዜጠኛ እና ጸሃፊ እስክንድር ነጋ እና የአንድነት ፓርቲው ከፍተኛ አመራር አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ ሃያ አራት
የኔታ ተክሌ – (ቶሮንቶ-ካናዳ)
ከዲሲ ማርያም እስከ ቶሮንቶ ማርያም
በሳን ሆሴ (ዜ) ያየሁትም በዚያ በኮለምበስ እንዳየሁት ነው። በኮምበስ ያዩሀት በአትላንታ …
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ከኢትዮጵያ ሕዝብ ስንት በመቶው በራሱ ጉዳይ፣ በእህል በውሀው ጉዳይ ከማንሾካሾክ አልፎ አፍ አውጥቶ ይናገራል?፤ ለማንስ
ፍትህ ጋዜጣ አልሻባብ ጋር ግንኙነት አለው የሚያስብል ኢሜል ተልኳል
(ሊያነቡትና ሊያውቁት የሚገባ)
በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ተነባ
በየኔታ ተክሌ
ከዚያ ወደዚህ ስመለስ፤
ከአንድ ወር ቆይታ በሁዋላ ወደምኖርበት ከተማ ተመልሼ ከአውሮፕላን ዱብ ከማለቴ ነው ከአውሮፕላን ጣቢያ የተቀበለኝ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ለአገርና ለወገን እቆረቆራለሁ፤ ለአገርና ለወገን እቆማለሁ፤ በቃልም ሆነ በተግባር ገለልተኛ ተመልካች አልሆንም ብሎ በቁርጥ …
ወሰንሰገድ ገብረኪዳን “የቃሊቲው ሚስጢር” የሚል መጽሀፍ ማሳተሙን ተከትሎ አንድ ስማቸውን ያልገለጡ “የመጽሀፉ ገምጋሚ”በኢትዮሚዲያ እና በኢኤም ኤፍ
ተመስገን ደሳለኝ (ፍትህ ጋዜጣ – አዲስ አበባ)
ማን ይፈራል ሞት ማን ይፈራል ለእናት ሀገር ሲባል…
(ይህንን መዝሙር ያደመጥኩት በዘንድሮ አመት የግንቦት ሃያ …
“ትእቢተኛ ነገስታት የነበሩት እነ ናቡከደነጾር በጸሎት ተሸንፈዋል” አባ መላከጸሐይ አፈወርቅ
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 710 ቀን 2004 ዓ.ም. June 17, 2012)፦ በቫንኩቨር-
መስፍን ማሞ ተሰማ
“ሀዲስ አለማየሁ…የኢትዮጵያ መንግስት በፈረሰ ጊዜ ከራስ እምሩ ጋር ሆኖ ስለነፃነቱ በሚጋደልበት ጊዜ ቆሞም ተቀምጦም ተኝቶም የሚያቃ
መስፍን ማሞ ተሰማ
“ሀዲስ አለማየሁ…የኢትዮጵያ መንግስት በፈረሰ ጊዜ ከራስ እምሩ ጋር ሆኖ ስለነፃነቱ በሚጋደልበት ጊዜ ቆሞም ተቀምጦም ተኝቶም የሚያቃ
በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ታተመ!
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 7 ቀን 2004 ዓ.ም. june 14, 2012)፦ በጸሐይ አሳታሚ ድርጅት የታተመው እና በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕ/ት
(ልዩ ጥንቅር ከአዲስ አበባ)
መንግስት በልማት ስም ቅዱስና ታሪካዊ የሆነውን የዋልድባን ገዳም ተጠግቶ የስኳር ፋብሪካ እገነባለሁ ካለ ጊዜ ጀምሮ ጉዳዩ ከ
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
(ከርዕሰ ጉዳያችን በፊት ጥቂት ‹‹ስለ ጥቁር ሰው››) ኢትዮጵያ ሀገሬ የአፍሪካ መገኛ ናት የነፃነት አርማ የሉአላዊነት ያና
ጠ/ሚ/ር ቤንጃሚን ናታናሁ በድምሩ 25 ሺ አፍሪካዊ ስደተኞች ባስቸኳይ ወደመጡበት እንዲመለሱ አዘዋል!
(ልዩ ሪፖርታዥ)
Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 3 ቀን 2004 ዓ.ም. june 10, 20…
ፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም
ሰሞኑን አዲስ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፎቶግራፍ በብዛት በያለበት ይታይ ነበር፤ ያዘነ፣ የተከዘና አንገቱን የደፋ መለስ ዜናዊ! እኔ
ተመስገን ደሳለኝ (አዲስ አበባ)
ሲሳይ አጌና በቅርቡ በመጀመሪያ በጀርመን፣ ቀጥሎ በአሜሪካን ሀገር ‹‹የቃሊቲው መንግስት›› የሚል ርዕስ ያለው መፅሐፍ አ…
እንግዳ – ከኦስሎ
መቸም! ተስፋዬ ገብረአብ በጥሩ ብዕሩ እያዋዛ በሚለቃቸው መጣጥፎቹ ውስጥ በየመስመሮቹ መሃል ወሸቅ የሚያደርጋቸው አፋጀሽኝ ቃላቶቹ አሁን
ተስፋዬ ገብረአብ
ስለ ሁሴን ታሪክ ያወቅሁት፣ “የቃሊቲ ምስጢሮች” በሚል ርእስ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን በቅርቡ ያሳተመውን መጽሐፍ ሳነብ ነው። ወሰንሰገድ…
(ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም. May 29, 2012)፦ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ በከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በተመራው ሙሰኞችን የማጋለጥ ስብሰባ ላይ “ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያለ አ…
(ማክሰኞ ግንቦት 21 ቀን 2004 ዓ.ም. May 29, 2012)፦ በቅርቡ በቡራዩ ከተማ በከንቲባ ኩማ ደመቅሳ በተመራው ሙሰኞችን የማጋለጥ ስብሰባ ላይ “ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያለ አ…
ተመስገን ደሳለኝ
የካቲት 11/1967 ደደቢት በረሃ
‹‹የትግራይ ህዝብ በብሔራዊ ጭቆና ውስጥ ነው። እናም የግድ ከዚህ ብሔራዊ ጭቆና እና ብዝበዛ ነፃ የሚያወጣው
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ነጻነት ለሃገሬ)
በሜይ 18 2012 መለስ ዜናዊ በማይዋጥለትና ጨርሶ እስከመቃብሩ ድረስ ሊረሳው የማይችለውን ትምህርት
ሰሎሞን ተሰማ ጂ. (ከአ.አ.)
ይሄንንስ መቼም እነግራችኋለሁ። “ወሰድ ያደርግሃል እንዴ?” አይለኝ መሰላችሁ። መድኃኔዓለም ይውሰደውና። … አርባ-አራቱ ታቦት …
አስቻለው ከበደ
ደርግ ወደ ስልጣን መውጫው ጊዜ ላይ ድሮ ልጅ ሳለሁ አንድ የማይረሳ ትዝታ አለኝ። የጥምቀት በዓል ለማክበር ሄጄ አንድ ነገር ተመለከትኩ። አ
ለአምባ ገነኖች እምቢኝ! የማለት ድፍረት!! (አስራደው ከፈረንሳይ)
Ethiopia Zare (እሁድ ግንቦት 17 ቀን 2004 ዓ.ም. May 26, 2012)፦ ተወዳጁ የኢሳት ጋዜጠኛ ንጉሴ ጋማ በደረሰበት ድንገተኛ ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ከትላንት በስቲያ ሀሙ
ወለላዬ (ከስዊድን)
… እራሱን የሚገል እራሱን የሚያድን
እራሱን የሚያስጠላ፤ እራሱን የሚሆን።
እኮ በሉ ጎበዝ! ይኸን ሰው እወቁት፤
ሲፈልግ የሚኖር፤ ሲፈል
ሀበሻ በየመን
ሀረድ ካምፕ ውስጥ ያሉ በርካታ ኢትዮጵያዊያን በተላላፊ በሽታ ተጠቅተዋል … የመን ታይምስ ጋዜጣ
ልጄን ማዳን እፈልጋለሁ እርዱኝ … ልጇ የታመ…
ዳዊት ንዳ
ባለፋው ዓመት ወጣቱ ቱኒዚያዊ ሞሃመድ ቦዚዝ ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ሲያቃጥል የቤን አሊ ሥርዓት ያደርስበት የነበረውን ጭቆና በመቃውም እን