የዋሽንግተን ዲሲው ሠልፍ የተሳካ እንደነበር ተገለፀ
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 10 ቀን 2002 ዓ.ም. June 17, 2010)፦ ”ማርች ፎር ፍሪደም” በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ በኋይት ሐውስ እና በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት በጠራው ሠልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው፤ የ2002ቱን ምርጫ ኢህአዲግ …
Ethiopia Zare (ሐሙስ ሰኔ 10 ቀን 2002 ዓ.ም. June 17, 2010)፦ ”ማርች ፎር ፍሪደም” በዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ መዲና ዋሽንግተን ዲሲ በኋይት ሐውስ እና በአሜሪካን የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት በጠራው ሠልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተው፤ የ2002ቱን ምርጫ ኢህአዲግ …
ግርማዊ ተፈሪ ዱሮ ገና ሠለሞን ተካልኝ ያቀነቅናቸውን የነበሩ የነፃነት ዜማዎች ደጋግሜ ስስማ፤ ይህ ሰው ቢያንስ በርታ ሊባል ይገባል በሚል የህዝብ ልጅ ነው ብዬ በግጥም አሞግሼው ነበር። ከዚያ ገልበጥ ብሎ ወደ አዲስ አበባ በመብረር የቆጥ የባጡን ሲዘላብድ ስሰማው፤ አይ ሰው መሆን …
አሪስ ታታሊስ ከሁለት ዓመት በፊት የነበረው የአሜሪካው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሁላችንም የቅርብ ትዝታ ነው። የፓርቲ ዕጩነቱን ከማሸነፍ አንስቶ እስከ መጨረ…
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 9 ቀን 2002 ዓ.ም. June 16, 2010)፦ ባለፈው ሣምንት ማክሰኞ ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ወደ ቴልሰቪቭ ከምሽቱ 4 ሰዓት ከ35 ላይ ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ለአርባ አምስት ደቂቃ ያህል እንዲዘገይ ተደረገ። ይህም የሆነው …
Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 9 ቀን 2002 ዓ.ም. June 16, 2010)፦ በደቡብ አፍሪካ የሚካሄደውን የ19ኛውን የዓለም ዋንጫ ውድድሮች ለማየት ከኢትዮጵያ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ 50 ሺህ ብር የከፈሉ 550 ሰዎች ፈቃድ ተከለከሉ። ያስያዙት ገንዘብ አልተመለሰላቸውም።
አሥራደው (ከፈረንሣይ) ማሳሰቢያ ከአቤ ጉበኛ መጻሕፍት የአንዱን ርዕስ መዋስ የመረጥኩት፤ ያለንበትን ዘመን ገላጭ ሆኖ በማግኘቴ ነው። ሃቀኛውና ደፋሩ አቤ ጉበኛ፤ በነበረበት ዘመን ለማንም ሳያጎበድድ በሰላ ብዕሩ የሚያስበውን ብሎ ሰው እንደሆነ፤ ሰው የሚያሰኘውን ሥራ ሠርቶ አልፏል። ይህ ፈጣሪ ለጥቂቶች የሚቸረው ተሰጥዖ …
ሚሊዮን ጎሣዬ (ከኦስሎ – ኖርዌይ) አይሆንም እንጂ ቢሆንና ዝንብ ማር መስጠት ብትጀምር ከአዲስ አበባ አካባቢዎች እንደ ተክለኃይማኖትና መርካቶ ማርን በብዛት የሚያመርት ይኖራል ብዬ አልገምትም። ለምን? ቢሉ አዲስ አበባ ምን ትላለች እኔም አፍንጫ የለኝም ነው ያለው ጋሽ ስብሃት። እውነታው ግን ዝንብም …
ጽዮን ግርማ – ከትግራይ በመኪና ከአቢአዲ የአንድ ሰዓት፤ በእግር ደግሞ ለሦስት ሰዓት የሚያስጉዘውን፣ ዳገታማ፣ ቁልቁለታማ፣ ጠመዝማዛ እና ድንጋያማ መንገድ አቆራርጠን ዳገት ላይ ከሚገኝ አንድ ቤት ደረስን – ቅዳሜ ግንቦት 14 ቀን 2002 ዓ.ም.። የቤቱ ብረት በር ተከፈተልን እና ወደ ውስጥ …
ጽዮን ግርማ – ከተንቤን በአገሪቱ ቀደም ሲል የተከናወኑት ሦስት ምርጫዎች፤ የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ፓርቲ ሌላ እንዲመርጥ ዕድል ሳይሰጡት አልፈዋል። ህወሓት በትግራይ ብቻውን ይወዳደራል፤ ብቻውን ያሸንፋል። የዘንድሮ ምርጫ ግን ይህን ልማድ ገፎ የጣለው ይመስላል፤ ዐረና መድረክ እና አንድነት መድረክ ዕጩዎቻቸውን ወደ …
ክርስቲያን ( [email protected] ) የምርጫ 2002 ዕቃ ዕቃ ጨዋታ ተጠናቀቀ። ከእባብ ዕንቁላል የእርግብ ጫጩት የጠበቁ ተቃዋሚ ፓርቲዎችም ተደናግጠው የሚሉትን አጥተው ዝምታን መርጠዋል። አቶ መለስ ዜናዊ በሠላማዊ መንገድ ሥልጣን ለመልቀቅ ፈቃደኛ አለመሆኑን ለማወቅ ምርጫ 1997 ወይም ምርጫ 2002 አስፈላጊዎች አልነበሩም (ይህ …
መርስኤ ኪዳን ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. የተካሄደው ምርጫ ማንም ባልገመተው መልኩ በኢህአዲግ ሙሉ በሙሉ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ይህ ውጤት ለተለያዩ አካሎች የተለያየ ትርጉም ይኖረዋል። በውጭ ሀገር ሆነው ”ሠላማዊ ትግል ዋጋ የለውም፤ ኢህአዲግን በተገኘው መንገድ ሁሉ በማጥቃት መደምሰስ ያስፈልጋል” ለሚሉ ለዚህ …
ይሄይስ አዕምሮ ይድረስ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ጣቢያ፦ በቅድሚያ እንኳን ለ”ምርጫ 2002 በሠላም አደረሳችሁ!” ብዬ እንዳልጀምር ራሴን አከላከልኩትና፤ እንግዲያውስ ” እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ለተቀበለውና እንዳይኑ ብሌን በስስት ለሚያየው የኢሳት ወይም የእሳት ቴሌቭዥን ሥርጭት መጀመር በሠላም አደረሳችሁ!” ማለትን ወደድኩ። የሚያግባባን ይመስለኛል። …
መክብብ ማሞ [email protected] ሳፓርሙራት ኒያዞቭ ይባላሉ። ቱርክሜኒስታንን ለሁለት ዓስርተ ዓመታት ያህል አስተዳድረዋል – ገዝተዋል ቢባል የሚቀል ይመስለኛል። አነሳሳቸው ከዝቅተኛ ቤተሰብ ነው። አባታቸው ናዚ ጀርመንን ሲዋጉ እንደሞቱ ይነገራል። ሌሎቹ ቤተሰቦቻቸው ደግሞ በመሬት መንቀጥቀጥ ስለሞቱ ወላጅ አልባ ነው ሆነው ያደጉት። ብዙም ሳይቆይ …
ክንፈ ሚካኤል ( [email protected] ) ታላቁ መራሔ ሙዚቃ፣ አቀናባሪና ደራሲ ሙላቱ አስታጥቄ ባለፈው ወር መባቻ ላይ እንደ ዓመተ እግዚእ ከግንቦት 1 – 3 ምሽት እዚህ ሜልበርን ተዘጋጅቶ በነበረው ዓለም አቀፍ የጃዝ ሙዚቃ በዓል ላይ ተጋብዞ ለሦስት ቀን ከመክፈቻው ዕለት ግንቦት ቅዳሜ 1 …
ጥላሁን ”የኦፔራ የወርቅ ማንኪያ ነክሶ የተወለደ ነው” ሲሉ ወዳጆቼ ይመሰክሩለታል። በተፈጥሮ ተስረቅራቂ ድምፅ ማግኘቱ፣ መልከ መልካምነቱ፣ በሚያውቁት ሁሉ ዘንድ ተወዳጅ መሆኑ ዕድለኛነቱን ይመሰክራሉ። በተለይም ጎላ ጎላ ያሉ ዓይኖቹን ወዲያና ወዲህ ሲያንከባልላቸው ግርማ ሞገሱን ከፍ ያደርጉለት ነበር። ”ቁልጬ” የሚል የቅጽል ስም …
ጌታቸው አበራ (መጋቢት ፮ ቀን ፪ ሺህ ፪ ዓ.ም./ማርች 2010) የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በእሁድ ዕለት ዜናው፣ የእውቁን የሙዚቃ ደራሲና ቀማሪ፣ የኮ/ል ሣህሌ ደጋጎን ዜና እረፍት ሲያሰማን፣ አዘንኩኝ። በትዝታ ወደኋላ በመመለስም የልጅነት ጊዜዬን ማሰላሰል ያዝኩኝ። የሙዚቃ በረከት እየመገቡ ላሳደጉን ለኒያ ታላቅ …
ዘነበ በቀለ ርዕሱ ብዙዎችን ያሳስታል ብዬ አልገምትም። የሁለቱንም ዘፋኞች ሙዚቃ አገናዝቦ መረዳት የሚቻል ነውና። አሪታ በልጅነት ዘመኗ ”ሬሰኩዩሚ” እያለች ያቀነቀነችው ሙዚቃ በአንድ በኩል የሙዚቃው ርዕስ ጭንቀቷን ገላጭ ቢመስልም፤ በሌላ በኩል ደግሞ የድምፅዋን ልክ ያሳየችበት ዕፁብ ድንቅ የሆነ ዜማዋ ነው። ኢትዮጵያዊቷ …
ስሜነህ ታምራት ከስዊድን ከአዲስ አበባ ተነስተን ወደ ወሊሶ በሎንቺና ስጓዝ ነበር፤ ለመጀመሪያ ጊዜ አበራ ለማን ያገኘሁት። እናም “ኩል ወይስ ጥላሸት” የሚል መጽሐፍ በገፀበረከት አበረከተልኝ። “የማን መጽሐፍ ነው?” አልኩት፤ “እኔ የሞካከርኳት መጽሐፌ ናት” አለኝ – ለስለስ ባለ አንደበት። አመስግኜ ተቀበልኩት።
ዛሬ ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ቀዌሳ እነሆ በሞት ከተለየን አራተኛ ዓመቱን የደፈነበት ቀን ነው። ”ቦዳ (አምቦ) የተጀመረ ሕይወት ማንሐተን (ኒው ዮርክ) ተቋጨ። ግብዓተ መሬቱም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (አዲስ አበባ) ተፈፀመ። …” በማለት ሎሬት ፀጋዬን …
የሙዚቃ ደራሲና አቀናባሪ ሊቀ መኳስ ዘነበ በቀለ ከሚኖሩበት ከስቶክሆልም ከተማ ያስተላለፉልኝ የግብዣ ጥሪ፣ ወዲያ ወደሳቸው ሀገር እንዳመራ ሰበብ ሆኖኝ ሰነበተ። ሊቀመኳስ ዘነበ፤ “በስዊድን የኢትዮጵያ ሙዚቃና ድራማ የምርምር ማዕከል ሊቀመንበር ናቸው።
ኩችዬ – ሚያዝያ 12 ቀን 2001 ዓ.ም. (April 20, 2009) [email protected] ለጥላሁን ገሠሠ ሙዚቃ ሙት መሆኔን ሀገር ያውቃል። የእርሱ ሙዚቃ ዳግም ላይሰማ ይታገዳል ያሉኝ ይመስል ከሰሞኑ መልሼ መልሼ የማዳምጠው እሱኑ ብቻ ነበር።
ካሣን አትቀስቅሱት!! (Read on PDF) ከወለላዬ ተዉት ይተኛበት! ካሣን አትቀስቅሱት! ተዋግቶ ተዋግቶ ስላረፈ ደክሞት። መይሳውን ተዉት! ያንን ዳልጋ አንበሳ፣ ተራው
በእምነቱ ዘለቀ እና አንዳርጋቸው ጽጌ (የካቲት 2000)አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና አቶ በእምነቱ ዘለቀ በዚህ በተገባደደው የካቲት ወር 2000 ዓ.ም. ላይ በጋራ በመሆን…
ወደምዕራብ በሄድን ቁጥር ራዕያችንን እናጣለንማስታወሻ ከሰሜን አሜሪካችግርና ምሬት እንደ መነሻ – አንደኛ“በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሀሳብህ አርፎ ከሆነ ብዙ…
ስደት ተወኝ ከወለላዬ (Read on PDF) ተገላገኩ እሰይ ቀናኝ ካገር አገር ያዟዟረኝ ያከሰለ ያጠቆረኝ አበሳዬን ያስቆጠረኝ ለብዙ ዓመት ያስጨነቀኝ እፎይ አረፍኩ
በአገርዎና በራስዎ ቋንቋ በኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ይሳተፉ!
የኢትዮጵያ ዛሬ ዝግጅት ክፍል
እዚህ በመጫን በኢ-ሜይል ያገኙናል
• የሟች ቤተሰቦች ስጋት ላይ ወድቀዋል
• አንድ የክልል ባለሥልጣን ለገዳዩ ከለላ ሰጥቶታል ተብሏል
በሸዋዬ ካሳሁን
Ethiopia Zare (አርብ የካቲት 21 ቀን 2000 ዓ.ም. Feb…
ዜና እና አስተያየት NEWS & VIEWS
Abbay Media
Abugida
Addis Voice
Addis Admas
Anuak Justice
Awramba Times
Ben’s (Ethiopia First News Page)
Capital
Cyber Ethiopia
…
የኛ ሰው ሊቁ … (Read on PDF)ከወለላዬ የኛ ሰው ሊቁ …አባ እረቂቁ … አጣሞ ማየት ነገር መጠርጠር ትልቅ ዕውቀት ነው ብሎ በመቁጠር የነገርከውን ያፍህን ትቶ ያ…
እሳቱን እናጥፋ (Read on PDF)ከወለላዬ ተዛምቶ በሃገር እያደረ ሰፋ ጠብሶ ሳይጨርሰን እሳቱን እናጥፋ ጠንክሯል እሳቱ በርትቷል ቃጠሎ ማጥፋት ይገባዋል ስው ሁ…