አልጋወራሽ እንምረጥ ወይስ? (ዳዊት ዋስይሁን)

ዳዊት ዋስይሁን

የተከበረና ጀግናው አበበ ገላው የአቶ መለስን አንገት ካስደፋቸው አንስቶ የሰውየው ስም በየትኛውም ጎራ ባለ የመገናኛ አውታርም ሆነ የማህበራዊ መረብ እስከ አሁን ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በሪኮርድ ማለት ይቻላል በየለቱ የመወያያና የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ እንደሚገኝ የየለት ትዝብት ነው።